Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Somaliman
- Member+
- Posts: 7167
- Joined: 09 Nov 2007, 20:12
- Location: Heaven
Post
by Somaliman » 01 Nov 2020, 20:05
eritrea wrote: ↑01 Nov 2020, 19:14
Horus wrote: ↑01 Nov 2020, 19:02
About 50 Million people have net 24 hours of voting time and it will over. American government both executive and legislative branches will revert back to the Dems.
Don't ask me why but undoubtedly the declared winner will be Donald Trump.
Wishful thinking, I guess!
Why ask you why! Belief in miracles is widespread!
And one of the possible answers to why so many people, like you, believe in miracles in the present age of advanced science and technology is that belief in miracles is a projection of wishful thinking.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2020, 02:18
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Nov 2020, 15:26
ትራምፕ ለምን መሸነፍ እንዳለበት ይህን ስሙ !!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 03 Nov 2020, 01:55
ምሃይምና ሰካራሙ ዶናልድ ትራምፕ ልክ እንደ ምልሰ ዜናዬ ድምጽ በማፈንና በመስርቅ ያሜሪካ ሞቡቱ ሴሴሴኮ ሊሆን ይቃጣዋል ።
ዋ በሉት ፍጻሜው እስር ቤት እንዳይሆን !!!
እኔ ሆረስ ፖለቲካዬን ማውቅ ሰው ነኝ ።
ባይደን የሚጀምረው በ203 እርግጠኛ የዴሞክራቶች ኢሊክቶራል ቁጥር ነው ።
ትራምፕ ከዚህ ድድብናውና ወንጀሉ ጋር የሚጀምራ በ125 መራጮች ቁጥር ነው ።
ባይደን 73 ብቻ ሲፈልግ ትራምፕ 145 (የባይደን እጥፍ ይፈልጋል) ።
እኒ ሆርስ ይህ ድሮ ድሮ አውቅ ነበር ።
አሁን ጨዋታው የባይደን ፕሬዚዳንት መሆን አይደለም ።
የሴናተሮቹ ማጆሪቲ እንዴት እንደ ሚወሰድ ነው። ያ ነው ግዙፉ ጨዋታ ። ሆርስ ተንብዮታል !!!
ሌላው ፍሎሪዳ ባይደን ካሸንፈ ጠቅላላ ጨዋታው አልቆ ነገ ማታ የነኦባማ ዘፈን ይጀመራል ማለት ነው !!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 03 Nov 2020, 04:25
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 03 Nov 2020, 11:03
ናጋ ቱማ፣
ሌላ ሃረግ ላይ ስለ አያንቱ ላልከው ነገር እዚህ ልንገርህ ። እኛ አገር ጠንቋዮች አሉ። ትርጉሙ ብዙ ሰው ባያቀውም በቃሉ ሃይል አንድ ነገር የሚፈጽም ማለት ነው ። ወይም ምን ቢደርግ ምን እንደ ሚሆን የሚወስን ፈጣሪ ማለት ነው። እግዚአብሄር እንዲህ ይሁን አለ፣ ብሎም ሆነ ይላል። ሌላው ትንቢት አለ። ተንባ፣ ተንቦ ማለት የሚሆነውን የማወቅ ሃይል ነው። ላውሮፓውያን ማጂክ፣ ሶርሰሪ፣ ፕሮፌሲ፣ ፕረዲክሽን በጣም በግልጽ የተለዩ ጽንሰ ነገሮች ናቸው ። በኛ አገር አይደሉም።
ለምሳሌ፣ ፕረዲክት ማድረግ ሳይንሳዊ ነው ። ወይ በፋክት መረጃ ወይ በድልብ ልምድ ኤክስፐርት ኢንቱዊሽን ላይ ቆመን ፕሪዲክት (ቀድሞ ማየት) እንችላለን። እኔ ያንን ነው ያደረኩት ። ቀድሞ ማየት ወይ ቀድሞ ማሳየት እውቀት ላይ የተመሰርተ ነው።
ትንቢት ማለት ቀድሞ መንገር ማለት ነው ፣ ፕሮፌሲ ይባላል። ያ በውቀት ላይ ከቆመ ልክ እንደ ቀድሞ ማየት ሳይንሳዊ ሊሆን ይችላል። ግ ን በውቀት ላይ ካልቆመ ትንቆላ ይሆናል። ራ ዕይ የሚያዩ ማለት ነው ፣ ፕሮቪዥን ሌላም ተባለ።
በቃላቸው አንድ ነገር የማድረግ ሃይል ያላችው ወይም ቃሉ ሃይል ብለው ሚያምኑ ማጂክ ወይም ማጂካዊ ይባላሉ።
እንግዲህ እንደ ምታየው ቁሳዊ ፊዚካል ሃይል አለ። ያ ሳይንስ ነው። በጉልበትና በኤነርጂ ሚደረግ አለ፣ ያም ሳይንስ ነው። በማየት፣ በብርሃን ሚደረግ አለ፣ ያ የቡዳ ሃይል ነው ። ደሞ በድምጽ፣ በቃል ሃይል የሚደረግ አለ። ያ ማጂክ ወይ ጥንቆላ ነው ።
አያንቱ የቱ ነው? የሚያደርግ? የሚናገር? ወይስ የሚያይ? ቃሉ የሚያይ ይመሳላል። በጉራጌ በዎዠ፣ ቦዠ ይባላል ወደ ፊት የሚሆነውን ቀድሞ ሚያይ ማለት ነው። ሴቷ ሙየት ወይም መዉየት ትባላልች ።
ትንቢተኛ ያው ነቢይ ይባላል። ነቢይ ቀድሞ ሚነግር ፕሮፌት ነው። ቀድሞ ሚያየውሃይል በመንፈስ ሃይል ከሆነ፣ ቀድሞ አዋቂ ስለሆነ ጠንቋይ ነው ። ግን በፋክት ሃይል ከሆን ቀድሞ ሚያውቀው እሱ ሆረስ ነው ። ዘዴው ፕሮባቢሊቲ ይባላል ።
ኪር
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 04 Nov 2020, 16:35
I probably missed the senate by couple of seats and the rest I was on the mark !!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 05 Nov 2020, 21:02
አንዳንድ ግዜ ነገሮች ሁሉ ወደ ተአምርነት ይጠጋሉ ። በአልሲሲ ግብጽ ትልቅ ሃዘን ሆነ ! ደንቆሮው ትራምፕ በአሜሪካ ሲመታ፣ ደንቆሮው ዎያኔ በትግሪ ተመታ !!! አስገራሚ ግጥምጥሞሽ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Nov 2020, 00:08
እንደ ምታቁት እኔ ሆረስ ብዙ ቃላት መፍለጥም ሆነ በማይሆን ነገር ማመን አይመቸኝም፤ በእውቅት ዙሪያ መመላለስ ስለምወድ ማለት ነው ። እዚህ ፎረም ላይ ትራምፕን የሚውዱ ብቻ ሳይሆን ያሽንፋል ብለው ያመኑ በዎያኔ ንቃተ አለም የሚኖሩ ማየቴ ሲገርመኝ የናይጄሪያ ዞምቢዎች ትራምፕ ምን ያህል ጥቁር የሚጠየፍ ጀርመናዊ መሆኑን የሚያሳውቅ አይ ኪዉ የተነፈጉ እሱን ደግፈው ሰልፍ ወጡ ። ልብ ብሉ ያፍሪካ ችግር ከደደቢት እስከ ላጎስ የተዘረጋው? !!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Nov 2020, 13:06
እኒ ሆረስ እባላለሁ፣ የባይደን ቅድመ እይታዬን ያዙና አሁን ስለ ጆርጂያ አናውራ። የጆርጂያ ትግል ይህ ነው ። በአሜርካ ደረጃ የነበረው ያሜሪካዊ ብሂረተኝነትና የነጭ ብሄርረተኝ ነት ትግል በቀጥታ ጎርጂያ ሄዶ በ2ቱ ሴናተሮች ትግል ይታያል። አሜሪካኖች ዲቫይደድ የተከፋፈለ አስተዳደር ይወዳሉ ። ስለዝሂ ሬፓፕሊካኖች በትንሽ ቁጥር ቢያሸንፉ አልገረምም ። ነገር ግ ን በዚህ ምርጫ ሳቢያ ጆርጂያ ለረጅም ግዜ ወደ ሰማያዊ ፖለቲካ ትገባለች ። እጅግ እጅግ ከጎበዙ እነባይደን ያሸንፉ ይሆናል ።
ዞሮ ዞሮ የሪፓፕሊካኖች ሴኔት መያዝ ይህን ያህል ችግር የለውም። የዛሬ 2 አመት ሚድ ተርም ምርጫ ስለተጀመረ ድርድርና ስሌቱ ድምጽ አሰጣጡን ይፕወዘዋል .. ነግሩን የምታቁ ምን ማለቴ እንደ ሆነ ይገባችኋል ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 05 Jan 2021, 23:27
The final test of my prediction is tonight !! ሆረስ አይነ ኩሉ !!!!
-
Mammo
- Member
- Posts: 102
- Joined: 06 Jul 2019, 22:00
Post
by Mammo » 05 Jan 2021, 23:48
Horus wrote: ↑05 Jan 2021, 23:27
The final test of my prediction is tonight !! ሆረስ አይነ ኩሉ !!!!
Your prediction may not hold for the senate, it is very unlikely.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Jan 2021, 00:44
Mammo wrote: ↑05 Jan 2021, 23:48
Horus wrote: ↑05 Jan 2021, 23:27
The final test of my prediction is tonight !! ሆረስ አይነ ኩሉ !!!!
Your prediction may not hold for the senate, it is very unlikely.
ማሞ
You are wrong! The US Senate is now 50-50 !!!
በነገራችን ላይ ስለ ጉራጌ ቤት የጠየቅከኝ ... የጉርጌ እልፍኝ ቤት በከፍተኛ የጅ ችሎታ የሚሰራ እጅግ ሰፊና ከ3 እስከ 7 አመት የሚወስድ እና ከ50 አመት በላይ እድሜ ያላቸው ናቸው ። በቅርጽ አንድ ቢሆንም ማንም ሌላ ጎሳ እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም ። ከቻልክ በፋክት ርታኝ ። መልካም ገና !!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Jan 2021, 04:57
I AM HORUS, THE EYE OF THE GREAT SKY ! TIKUR SEW HAS JUST MADE HISTORY !! I, HORUS SAW IT MONTHS AGO JUST AS I PREDICTED THE TOTAL ERADICATION OF TPLF MANY YEARS AGO !!! WARNOCK'S OPPONENT IS WORTH 800 MILLION AS WALL STREET RICH ! BUT THE PEOPLE, AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!! YEBO !!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Jan 2021, 05:10
Thank you Democracy !!! Death to Woyane Tigray barbarian racist tribalist trash !!!
-
Mammo
- Member
- Posts: 102
- Joined: 06 Jul 2019, 22:00
Post
by Mammo » 06 Jan 2021, 15:54
Horus wrote: ↑06 Jan 2021, 00:44
Mammo wrote: ↑05 Jan 2021, 23:48
Horus wrote: ↑05 Jan 2021, 23:27
The final test of my prediction is tonight !! ሆረስ አይነ ኩሉ !!!!
Your prediction may not hold for the senate, it is very unlikely.
ማሞ
You are wrong! The US Senate is now 50-50 !!!
በነገራችን ላይ ስለ ጉራጌ ቤት የጠየቅከኝ ... የጉርጌ እልፍኝ ቤት በከፍተኛ የጅ ችሎታ የሚሰራ እጅግ ሰፊና ከ3 እስከ 7 አመት የሚወስድ እና ከ50 አመት በላይ እድሜ ያላቸው ናቸው ። በቅርጽ አንድ ቢሆንም ማንም ሌላ ጎሳ እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም ። ከቻልክ በፋክት ርታኝ ። መልካም ገና !!!
Horus: you got it right, congrats! You are the man!
-
Fiyameta
- Senior Member+
- Posts: 21454
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 06 Jan 2021, 16:04
Big up for accurately predicting the 2021 US election results!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42449
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Jan 2021, 16:44
Mammo & Fiyameta,
The white nationalist (fascist) noise was so loud that folks missed the real underlying anger, fear and disgust experienced by people. US was in a danger of becoming an irrelevant power, the American democratic experiment was in serious danger including the belief in science. Americans faced mass death and total economic collapse. There was an historic necessity for change if the country was to continue as a viable economy and world power. This was the basis of my prediction. The world has witnessed the power of the rule of law and the resilience of democracy!
መልካም ገና