Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አጭር የገና ስንኝ ለዎያኔ

Post by Horus » 05 Jan 2021, 05:18

አሁን ምን ያረጋል የተሸናፊ ማፈግፈግ፣
ዞሮ ዞሮ ላይመለሱ ወደነበሩበት ወግ፣
ልበ አይምሮ ከሰማየ ሰምያት ላይወርድ፣
ለህሊና አይነ ስውር ብርሃን ሁለተኛ ላይቀድ።

የኬር ገና ለኢትዮጵያ :!: :!: :!:


በሆረስ አይነ ኩሉ
በገና ዋዜማ 2013