Re: ገና በጉራጌ! ኢትዮጵያ የብርሃን አገር !! እንኳን አደረሰን !!!
እናንት ባለ ራዕይ የብርሃን ልጆች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ !!
Re: ገና በጉራጌ! ኢትዮጵያ የብርሃን አገር !! እንኳን አደረሰን !!!
እች ክስታኔ የሆንክም አገርደህም በዚ የሳተልዪት ፎቶ ታገኝም ኮይ አዚንደህም !!
Re: ገና በጉራጌ! ኢትዮጵያ የብርሃን አገር !! እንኳን አደረሰን !!!
Do you know the origin of Sodo Gurages amharic wording atoo Horus?
Re: ገና በጉራጌ! ኢትዮጵያ የብርሃን አገር !! እንኳን አደረሰን !!!
ተስፋ ኒወስ፣
ጥያቄህ በፍጹም አልገባኝም? ትንሽ አብራራውና ለመመለስ እሞክራለሁ ። ኬር
እስከዚያ የምሁር ኢየሱስን ታሪክ ይህው ! ሌላ ግዜ ስለ ምድረ ከብድ አቦና አዳዲ ማሪያም ፖስት አደርጋለሁ ።

Atoo Horus I was wondering about the linguistic connection between Gurage Sodo and amharic
Re: ገና በጉራጌ! ኢትዮጵያ የብርሃን አገር !! እንኳን አደረሰን !!!
ተስፋ ኒውስ
ከስምህ እንደ ምገምተው የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ትመስለኛለህ ፣ ተስፋ ማለት የግዕዝ ቃል ስለሆነ ። ይህ ግምቴ ትክክል ከሆነ ደሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ስንት የሴም ቋንቋዎች እንደ ሚነገሩ ታውቃለህ ብዬ አስባለሁ ።
ሶዶ ጉራጌ ሌሎች የሰጡት (ኤክሶኒም) ነው ። ሶዶ የቦታ ስም ነው ። ልክ ዎላይታ ሶዶ እንዳለው ማለት ነው። የሰሜን ጉራጌ ክስታኔ ይባላሉ ። እሱም አማኝ ማለት ነው። ጥንታዊ ስማቸው አይመለል ይባላል። እሱም አማኝ ወይም ክርስቲያን ማለት ነው።
ስለዚህ ክስታኔ ቋንቋ ክስታኔኛ ይባላል። ክስታኔኛ ጉራጌኛ ከሚባለው ትልቁ የጉራጌዎች አፍ አንዱ ነው። ሁሉም የጉራጌ ቋንቋዎች በጣም ይደማመጣሉ ፣ እኔ አንድም የማይገባኝ የጉራጌ ዲያሌክት የለም ።
የጉራጌ ቋንቋ ከዛይ፣ ከስልጤ እስከ ክስታኔ፣ መስቃን ሙሉ ሰባት ቤት በጥቅል ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የሴም (የደቡብ ሴሚቲክ ) 7 ቋንቋዎች አንዱ ነው።
ሰባቱ ጋፋት፣ አርጎባ፣ አደሬ፣ አማራኛ፣ ትግርኛ፣ ጉራጌኛ፣ ትግረ ይባላሉ ።
ጋፋት በጽሁፍ ቢኖርም እየሞተ ያለ ቋንቋ ነው ። የቀሩት ሁሉም እያበቡ ነው።
አማራኛ ግን የኢትዮጵያ ሊንጓ ፍራንካ ማለትም አገራዊ መግባቢያ ስለሆነ እሱም ከሁሉም ሴማዊ፣ ሃማዊና ኩሻዊ ቋቋዎች ተውሷል፣ ሌሎቹ ወስጥም ገብቷል ።
ጉራጌኛ እጅግ በጣም ከግዕዝ የቀረበ ስለሆነ በእድሜ አማራኛን ይቀድመዋል፣ ስለሆነ አስቸጋሪ ቋንቋ ነው። ጉራጌ የመሃል አገር በጣም ተንቀሳቃሽ ህዝብ ሰልሆነ ሙሉ በሙሉ ባይ ሊጓል ነው ፣ ማለትም ጉራጌኛና አምራኛ እኩል ይናገራል ። ከተማ ውስጥ እንደ ማንኛውም ጎሳ የራሱን እየረሳ አማርኛ፣ እንግሊዝ አረብኛ ይናገራል።
ያንተን ጥያቄ ባንድ ቃል ለመለስ የጉራጌ ቋንቋ ግንድ ግዕዝ፣ ኮፕቲክ፣ አረሜይክ፣ ሳንስክሪት፣ ግሪክና ላቲን ናችደው። ይህን በመረጃ ለማየት መጽሃፌ እስከ ሚታተም (5 አመት) ጠንቅ አላለሁ !!!