Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13115
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Egypt Today: ቡቱታሞቹ ኢትዮጵያውያኖች እስከአሁን ያልበሉት የአለም ዋንጫ ብቻ ነው

Post by Thomas H » 04 Jan 2021, 11:07

ባዕድ ነገር ጨምረው እንጀራ በመጋገር በህገወጥ መንገድ የሚያከፋፈሉ ተጠርጣሪዎች በህብረተሰብ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የባሕርዳር ከተማ ፖሊስ አስታወቀ።
በቀን 25/4/2013 ዓ.ም በባሕርዳር ከተማ አስተዳደር በታቦር ክ/ከተማ ከወልደ አማኑኤል ዱባለ አደባባይ አለፍ ብሎ በሚገኘው መንገድ 500 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ሙሉ ግቢ ተከራይተው ህገወጥ ተግባር ሲፈፅሙ የተገኙት ተጠርጣሪዎቹ ህብረተሰቡ ባደረገው ጥቆማ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።