ለማመን ይከብዳል
==//==
“ከስር የሚታየው የ 322 ሐኪሞች ሥም ዝርዝር አማራ ክልል ለ 20 ሐኪሞች ላወጣው ለዚያውም ለ3 ወር ኮንትራት ቅጥር ለመወዳደር የተመዘገቡ ናቸው።
አስቡት የውድድሩ ማስታወቂያ አምልጧቸው ያልተመዘገቡ ሐኪሞች ቢጨመሩ ደግሞ ቁጥሩ ከዚህም በላይ ሊያሻቅብ ይችላል።
https://www.facebook.com/Ethiopian.DJ/p ... 2079090878
እንዴት ነው እዚህ አገር ያለውን የስራ አጥ ቁጥር መቀነስ የሚቻለው? በፊት የስራ አጡ በእንጅነሮች ይብሳል ይባል ነበር አሁን በህክምና ዶክተሮች መጥቷል:: ምናልባት አፍረው ዝም ብለው እንጂ ብዙ ዓመት ያለ ሥራ የተቀመጡም ይኖራሉ::
ምን ይሻላል?
እኔ እንደሚመስለኝ :
- የተመረቁት ሥራ እስከሚይዙ ሌላ ዙር አለማስመረቅ ወይም ይህንን የትምህርት ዘርፍ ዩኒቨርስቲው ለግዜው ተማሪዎች እንዳይቀበል ማድረግ
- ወይም ደሞ ባንዴ መንግስት እነዚህን አፍሶ ወደ ሥራ ማስገባት
- 70 ለሳይንስ 30 ለሶሻል ሳይንስ የሚለውን ማስወገድ እና 30 ለሳይንስ ለግዜው ማረግ ነው::
ቢያንስ ቢያንስ መንግስት በዚህ ዓመት ሥራ የሚፈልጉትን ባጠቃላይ ሥራ ማስገባት አለበት::ለኢንጅነሮች 1000 ያህል የስራ መስክ እንዴት መንግስት መፍጠር ያቅተዋል?
ለኢንጂነር ለአንድ ሰው ለሚወጣ ቅጥር የሚመዘገበው ወደ 700 ገደማ ነው:: ምንም አይቀንስም::
##############################################################################################
የኦሮምያ ክልል የገዳ ትምህርት በአማራ ክልል ልስጥ ማለቱ:
የኦሮሞ ክልል አማራ ክልል ከሚሴ ዞን የገዳ ትምህርት ልስጥ እያለ ነው:: ምን አይነት ድፍረት ነው? የአማራ ክልል ምን ይላል?
"በኦሮምያ ክልል ለሚኖሩ አማራዎች ዞን ይኑራቸው ማለት ይጠበቅበታል::" ሌላም ሌላም።
አለበለዝያ ከብልፅግና መውጣት ነው:: ከዛም ጋላ ያከትምለታል:: ፉከራ ምናምን ከዛ ገደል ይገባል::
https://www.facebook.com/photo/?fbid=36 ... _tn__=EH-R
################################
የልደቱ ፓርቲ መሰረዝ:
የልደቱ አያሌው ፓርቲ ተሰረዘ ተባለ:: ግን ለምን? 10000 ፊርማ ማሰባሰብ ስላልቻለ ነው? 17000 ሺ አሰባስቧል እየተባለ ነው እኮ:: እና ምንድነው ነገሩ?
እኔ እንደሚመስለኝ ኢትዮጵያ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ አትመስለኝም:: ትንሽ ብራዘምስ?
የፖለቲካ ፓርቲዎች ታስረው: ፓርቲዎች ያለአግባብ እየተሰረዙ እንዴት ነው ምርጫው የሚካሄደው?
########################## #########################################
ተመስገን ጥሩነህ ላይ ግድያ ሙከራ ተደረገ መባሉ(unconfirmed ):
ተመስገን ጥሩነህ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው ይለናል ይህ ቱልቱላ ጋል :: እውነት ይሁን ውሸት የታወቅ ነገር የለም ::
ቢደረግም ማን እንደሚያደርግ እናቃለን:: የኦሮምያ ክልል ሰዎች ናቸው::
በነገራችን ላይ ይህ ቱልቱላ ጋላ like ካላረጋችሁኝ አልናገርም: ወይም ከ youtube ብር ካላገኘሁ ገደል ግቡ እያለ ነው::
https://www.youtube.com/watch?v=MIJHOwJE9po