Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47677
Joined: 30 May 2010, 23:04

Breaking News Confirmed

Post by Halafi Mengedi » 31 Dec 2020, 18:21

Breaking News ❗️
Confirmed 👌❗️!
⛔️ዛሬ በሽሬ እንዳስላሴ ህዝብ ለመደብደብ የመጣ የ ፋሽሽቱ ኣብይ ኣህመድ የጦር ጀት በጀግናው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት ተመትቶ ሊወድቅ ችለዋል ።ለጊዘው ኣብራሪው የት እንደወደቀ እየተፈለገ ነው ።

ሰበር ዜና‼️
*********
የኤርትራ ጦር በእንትጮ (Enticho) ከተማ አከባቢ በከፍተኛ ደረጃ መደምሰሱ ዛሬ ተገለጸ፡፡ በሻዕብያ የውግያ ታሪክ እንዲህ ዓይነት ኪሳራ በጭራሽ ደርሶበት አያቅም ተብሏል፡፡
በአሁኑ ወቅት በዋናነት ከትግራይ ሰራዊት ጋር እየተዋጋ የሚገኘው የሻብያ ጦር ብቻ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዲሁም በአዲግራት እና በእንዳጋሓሙስ መካከል የሚገኘው የኤርትራ ጦሩም መውጫ አትዋል እየተባለ ይገኛል፡፡
የሻብያ ሰራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት በመቀሌ አቅራቢያ በምስራቅ በኩል ከሚገኙተ ከዉቅሮ እና ከአጉአላ ከተማዎች ተደምስሶ መውጣቱ አይዘነጋም፡፡
የአብይ አህመድ ወታደሮች በአብዛኛው ስለተመቱ በመቀሌ አከባቢ እና በደቡብ ግንባር ላይ ብቻ ነው ተሰባስበው እራሳቸውን በመከላከል ላይ ተጠምደው የሚገኙት፡፡
በመሆኑም ጦርነቱ መልኩን ቀይሮ የሚገኝ ሲሆን የትግራይ ክልል ሰራዊት ከስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መደምሰስ ስራ ገብቷል እየተባለ ነው፡፡

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Breaking News Confirmed

Post by euroland » 31 Dec 2020, 18:30

Ala Halafi Adgi Junta
If your Junta's daily fake news is real, pigs would have start flying.
Again, the war is ended on Nov. 22/2020. There is no Junta force left to fight; now the Ethiopian forces are doing the clean up and mobbing operation or else know as የሕግ ማስከበር።

Halafi Mengedi wrote:
31 Dec 2020, 18:21

Post Reply