አማራ ሞኝ በሰራው ገጀራ እና ቀስት ቀርቶ በዘመናዊ መሳሪያ አይጠፋም:: ምክኒያቱም:
1. አማርኛን ለማጥፋት የሚታገሉት ሁሉም በሚባል ደረጃ አማርኛ ተናጋሪዎች በአማርኛ የሚፅፉ ናቸው:: በቋንቋቸው እፍረው መሰለኝ
2. አማራን ለማጥፋት የማገድሉት ግማሽ አካላቸው አማራ ነው:: ይህም ደግሞ አንድም በትዳር ተጏዳኛቸው አንድም በሚኖሩበት የነፃነት ምድር:: ስለዚህ የሚገድሉት ግማሽ ራሳቸውን ነው::
እናም አማሪ ሲቆርጡት የሚለመልም እስር ሆኖ የሚበቅል ዛፍ ነው::