Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13061
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : የኢትዮጵያ አየር ሃይል በትግራይ መከላከያ ክፉኛ እንደተጎዳ መንግሥት አመነ

Post by Thomas H » 26 Dec 2020, 18:42

ነባር ፓይለቶችን ወያኔ ደህና አድርጎ እየላጫቸው ስለሆን የሚይዘውን የሚጨብጠውን ያጣው ዓብይ አህመድ ፓይለቶችን እንደገና በገፍ ሊቀጥር ነው



የቅጥር ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ አየር ኃይል መቀጠር ለምትፈልጉ:_
ሀ/ አጠቃላይ የምልመላ መስፈርት
1) ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ የሆኑ
2) ከአሁን በፊት የመከላከያ ሰራዊትና የፖሊስ አባል ያልነበሩ
3) በወንጀል ይሁን በፍትሕብሔር ከአንድ ጊዜ በላይ ያልተከሰሱ
4) ኢትዮጵያዊ የሆኑ
5) ለአየር ኃይል አብራሪነት ቢያንስ ለ10 አመት፣ ለቴክኒሻንነት ቢያንስ ለ7 አመት ለመፈረም ፈቃደኛ የሆኑ
6) ከአንድ በላይ ትዳር ያልመሰረቱ
7) የጤና ምርመራ ቢያንስ 50% በማምጣት የሚያልፉ
8 ) በአካባቢያቸው ሕብረተሰብ ተቀባይነት ያላቸው
9) በሚመለመሉበት ቦታ ቢያንስ በ2 አመት በነዋሪነት የታወቁ
10) ከላይ ለተጠቀሱት መመዘኛዎች ከቀበሌ መስተዳድርና ከፖሊስ የፅሁፍ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ለ) ለአየር ኃይል ተመልማዮች አካላዊ ሁኔታ
1) ቁመት 1 ነጥብ 40 ሳ/ሜና ከዛ በላይ የሆኑ
2) ክብደት ከ40 እስከ 95 ኪ/ግ የሆኑ
3) እድሜ ከ18 እስከ 45 አመት የሆኑ

ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ሰበር ዜና : የኢትዮጵያ አየር ሃይል በትግራይ መከላከያ ክፉኛ እንደተጎዳ መንግሥት አመነ

Post by ethioscience » 26 Dec 2020, 18:54

ውዳቂ ቶማስ: እዚህ ጆይንት እያጨስክ ከምታቀረሽ የሱዳን ጎረምሳ መጫወቻ የሆኑትን አክስቶችህን እርዳ:: እንደ 1980 ዘመን በኢትዮጵያ ስም እያለቀሱ የነጮቹን ትኩረት የማግኘቱ ዘመን አክትሟል :P :P :P አክስቶችህ የሱዳን ጎረምሳ ስሜት መጫወቻ አጎቶችህ ባህር ዳር ላይ የሃይላንድ ውሃ መጫወቻ እየሆኑ ነው



Thomas H
Senior Member
Posts: 13061
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : የኢትዮጵያ አየር ሃይል በትግራይ መከላከያ ክፉኛ እንደተጎዳ መንግሥት አመነ

Post by Thomas H » 30 Dec 2020, 09:50

እኔ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እቆማለሁ ስትሉ የነበራቹ የ አ.አ ነዋሪዎች ማስታወቂያ መውጣቱን አልስማችሁም ?

Post Reply