Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by ethioscience » 29 Dec 2020, 15:52

Please wait, video is loading...

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by kibramlak » 29 Dec 2020, 17:14

Lol,, ይኸን ለትህነግ ካድሬወች፣ በተለይ ለዛ የአእምሮ በሽተኛ ሀላፊ ሞንጎል ላክለት፣፣ He would love it.

Seriously, gaIIa OLFs are hallucinating and they never stop from amusing us :lol: :lol: :lol:
ethioscience wrote:
29 Dec 2020, 15:52
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15273
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by Abere » 29 Dec 2020, 17:30

I told you this is a pure ተረኝነት። መለሥ ዜናዊ በአፉ ጡር ተናግሮ ነበረ - ተረኛ በነበረበት ወቅት። እንድህ ብሎ የአክሱም ሃውልት ለጉራጌ ምኑ ነው ብሎ። እግዜር ያሳያችሁ ጉራጌ ቀደምት ከአክሱም ሥልጣኔ መሥራች ህዝቦች አንዱ ነው። ጉራጌ ግን ብልጥ ስለ ነበር - አክሱም ወይም ትግራይ የተፈጥሮ ሃብት ለዘላቂ ሥልጣኔ ማቅረብ ስለ ማይችል እንዴ አማራ ወደ ደቡብ አፈገፈገ - ዛፍ እና ሰብል ወዳለበት። ታዲያ የመለስ የአፍ ጡር አክሱም ብቸኛ የኦሮሞ የዕደ ጥበብ ሥራ ነው ብሎት እርፍ - ሌላው ባለተረኛ ሲመጣ። ቅዱስ ያሬድም አቢቹ ለጋ ለጋ እያለ ይዘፍን ነበር ብሎት አረፈ። እግዜር ያሳያችሁ አክሱም የከብቶች ግጦሽ ለምለም ሣር ነበረው አባ ገዳዎች አቧራ የሚስነሳ የከብት መንጋ በዚያ ይነዱ ነበር። አሁን ከአክሱም ሃውልት ላይ የአባ ገዳ ወሸላ ወይ ተሰክታ ትገኛለች ወይም ተሰብራ መሬት ወድቃለች። ቂቂቂቂ ። አይ ትግሬ። ትግሬ ያመጣው ጣጣ ምኑ ተቆጥሮ ይዘለቃል። ታሪክ ዐዋቂው እንዴ አሸን ፈላ። ሌሊት አዳሩን ተፈብርኮ ያድራል - ጠዋት እንዴ ሽሮ ግንፍልታ ለዩቲዩብ ይቀርባል።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by Abe Abraham » 29 Dec 2020, 17:51

Abdalla Eltayeb (2 June 1921 – 19 June 2003) was a prominent Sudanese scholar of the Arabic language.He was born in the village of Temirab west of Damer City. He received his primary education in the cities of Kassala, Damer and Barber, graduated from Gordon Memorial College (now known as University of Khartoum), and received his PhD from the School of Oriental and African Studies, University of London in 1950.

He was elected first as a Dean of the Faculty of Arts (1961–1974) and then as the President (1974–1975) of the University of Khartoum. He was the first Director of the University of Juba (1975–1976) and the founder and Provost of Abdullahi Bayero College (1964-1966) which later became Bayero University Kano.

Abdalla Eltayeb's primary field of study was the Arabic language. One of his most notable works is A Guide to Understanding Arabic Poetry, a massive opus written over thirty five years.Eltayeb was also president of Khartoum's Arab Language League and a member of Cairo's Arabic Language Academy.
Prof Abdallah Al-Tayyib claimed that the Abyssinia that the prophet's companions migrated to was Sudan.

ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by ethioscience » 29 Dec 2020, 18:04

Abere wrote:
29 Dec 2020, 17:30
I told you this is a pure ተረኝነት። መለሥ ዜናዊ በአፉ ጡር ተናግሮ ነበረ - ተረኛ በነበረበት ወቅት። እንድህ ብሎ የአክሱም ሃውልት ለጉራጌ ምኑ ነው ብሎ።
“If you tell a lie big enough and keep repeating it, people will eventually come to believe it" Joseph Goebbels
ደጋግመው ሲያወሩት ውሸት እውነት ይመስላል እንደተባለው ወያኔ የጎሳ ተረኝነትን 30 አመት ሲያስተምረው የነበረ ክፍል ዛሬ በተራው ምኞቱን "በታሪክ" መልክ ቢያቀርብ ምን ያስደንቃል?

Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by Wedi » 29 Dec 2020, 18:14

Abe Abraham wrote:
29 Dec 2020, 17:51
Prof Abdallah Al-Tayyib claimed that the Abyssinia that the prophet's companions migrated to was Sudan.
Was Sudan Christian kingdom at that time? The prophet clearly told his companions to go to a Christian kingdom, Abyssinia, where they would "find a king there who does not wrong anyone."

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by Abe Abraham » 29 Dec 2020, 18:51

Wedi wrote:
29 Dec 2020, 18:14
Abe Abraham wrote:
29 Dec 2020, 17:51
Prof Abdallah Al-Tayyib claimed that the Abyssinia that the prophet's companions migrated to was Sudan.
Was Sudan Christian kingdom at that time? The prophet clearly told his companions to go to a Christian kingdom, Abyssinia, where they would "find a king there who does not wrong anyone."
People who are not amenable to reason irrespective of their level of education,age or race like to invent things. I mentioned Prof. Al-Tayyib to remind Ethiopians that it is not only a stupid Oromo or Amhara who has the tendency to make up things. The phenomenon is universal.

Prof. Al-Tayyib, as an Arabic language scholar. knows perfectly that the word " musHaf " ( meS'Haf ) was what the companions acquired during their stay in Abyssinia and used it to refer to their Holy Book upon their return to Arabia. Of course " Christian Kingdom " is also a clear evidence which indicates the location of the migration without any doubt but people who fantasize are not interested in evidence. Prof Al-Tayyib clearly wanted Abyssinia to be in Sudan and be proud in the face of the Arabs as a person hailing from the country of the First Migration of the companions.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የባሰ አታምጣ ነው ዘንድሮ...ወልቃይት ራያ ባድሜ ሄዱ ሲባል አክሱምም መሔዱ ነው:: 2020 Will Be The Worst Year For TPLF & thier deluded Supports.

Post by Guest1 » 29 Dec 2020, 19:16

አንድ የግብጽ ታሪክ ጸሃፍ መገለጢጥ ስለኦሮሞ ብዙ ጽፏል። መነሻቸው ግብጽ፤ ከዚያም ሱዳን ሞንሮ እያለ ወደ ታች ይወርዳል። ሌላው ኦሮሞዎች የጻፉት ከማደጋስካር መጣን የተባለው ነው። በኢሃድግ ዘመን የኢትዮጵያ ነባር ህዝቦች ናቸው ተባለ። ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን እንዴት ከባሌ እንደተስፋፉ ይናገራል። የግብጹ ፓለቲካቸው እንደሆን ስለተጋለጠም ይሆናል አሁን ተረስቷል። የኢሃደግ ትርፍ ሳይሆን አልቀረም። አስተማማኝ የፕሮፌሰሩ ነው።

የኦሮሞ፤ የትግሬ፤ የሶማሌ፤ የወላይታና የአማራም መልክ...የሚባል አለ። ሆኖም ሁሉምጋ ድብልቅልቁ የወጣ ነው ምናልባት ከአንዳንድ ዘላኖች :P በሰተቀር። መሬት ፍለጋ ባዶ መሬት ሲያገኘ የሰፈረ፤ በንግድና በጦርነት ምክንያት በሞጋሳም ልሰሜን እስከደቡብ የተቀላቀለ ህዝብ ነው። ረዘም ያለ ታሪክ ያለው አገርና ህዝብ ስለሆነ የሃበሻ መልክ የሚባለው ሁሉምጋ ይገኛል። ። በተጨማሪም ዋናው ለረጅም ጊዜ የባሪያ ንግድ ያመጣው መደበላለቅ ነው። ይህም Dኤንኤ ሲፈተሽ ብቻ ማጣራት ይቻላል።

የፈለገ ታሪክ ቢወራም ሁሉም ህዝብ ማንነቱን ያውቃል። ማን ከየት እንደመጣ፤ ማን ምን እንደሆነ እስከ ሰባት ቤት ቆጥረው የሚያገቡ ማህበረሰቦች አሉ። የህዝቡ አዋቂዎችን (organic) መጠየቅ ነው። family tree ለምን በቀበሌ ወይም በባህል ወይም የባህል ጥናት ማዕከል ተጽፎ አይቀመጥም ብዬ መጠየቄ ትዝ አለኝ። ትግራይ? ማን ምን እንደሆነ ህዝቡ በድንብ ያውቃል! ያስቸገሩት እናውቅልሃለን ባዮች፤ አዋቂ ነን ተራኪ ነን የሚሉ የጊዜው (inorganic) ምሁራኖች ናቸው።

Post Reply