Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

This is What is Happening in Oromia, Ethiopia

Post by Masud » 29 Dec 2020, 03:58

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: This is What is Happening in Oromia, Ethiopia

Post by Ethoash » 29 Dec 2020, 08:53

አልገባኝም ፤

አንተ ሞሳድ እነዚህ ቄሮዎች ቤት ህን ለማቃጠል ። ልጃገረድ ልጅህን ሊደፍሩ ቢመጡ ማንን ብታይ ነው የምትደስተው ወታደሮቹን ብታይ ነው ወይስ ቄሮዎችን ስታይ ነው። ኦሮምኛም ብትናገር በቄሮዎች በጎ ፍቃደኝነት መኖር የማትፈልግ ይመስለኛል። ግን አሜሪካ ተቀምጠህ እነዚህን ሕግ አስከባሪዎች መናቅ ስራዬ ብለህ ይዘዋል።

ታድያ ወታደሮቹ ምን አባህ ሊያረጉልህ ፈለግህ እነሱ ፖሊሶች አይደሉም ።ወታደሮቹ የመጡት ኢትዬዽያን ከውስጥ ከውጭም የሚመጡ ጠላቶቹዋ ለመከላከል ነው። እነዚህ ቆሮዎች የአገር በቀል ሽብርተኞች ናቸው የኢትዬዽያ ጠላቶች ናቸው ስው በስላም እንዳይኖር የሚረብሹ ናቸው አንድ ፋብሪካ ሲያቃጥሉ እኮ አንድ መቶ ሰው እንደገደሉ ነው የሚቆጠረው ። እነዚህ ቄሮዎች ከግብፅ ገንዘብ ተቀብለው መረበሻቸው ከጠላት ማገራቸው ነው የሚያሳየው እነዚህ ኦሮሞዎችም ኢትዬዽያኖችም አይደሉም ቅጥር ጠላቶቻችን ናቸው።

አንተ ጋላ ሁለት ጥያቄ አለኝ።

ምን አባህ ወታደሮቹ እንዲያረጉልህ ፈለግህ ። ቄሮችን አባብለው እስር ቤት ከተው በቀን ሶስት ግዜ መቀለብ ነበረባቸው ወይ።

በአፍሪካ ሕግ ማስከበር ዜዴው አንዱ ጥፋተኛውን መቅጣት ነው ። ከአሜሪካ የተሻለ ሕግ ነው ። አሜሪካ ውስጥ በጥቁር ሰሌዳቸው መዝገበውህ እድሜ ልክህን ስራ እንዳታገኝ ። ወንጀልህን በኮፕተር ያውጡታል። ኢትዬዽያ ውስጥ አንዴ ከተቀጣህ በኋላ ወደ ቤት ህ ሄደህ አዲሱን ንሮህን ተጀምራለህ

ቄሮዎች አዲስ ወታደሮች በልምምድ ወቅት ሊሆኑ ይችላሉና አረጋግጠህ ተመለስ

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: This is What is Happening in Oromia, Ethiopia

Post by Guest1 » 29 Dec 2020, 09:19

የብሄር ማንነታቸውን አላይም። የሚገረፈው ገራፊውም ድሆች። ማይከድራ፤ መተክል፤ ትላንትና በአፋርና በሶማሌ ክልል ዙሪያም ገራፊውም ተገራፊውም ደሃው ህዝብ።

የትም አገር የትም ቦታ የሚናቁ፤ በዝቅተኝነት የሚታዩ፤ ከሌላው የሰው ልጅ በታች የሚቆጠሩ ጥቁሮች መሆናቸውን አይተው ተቀብለው በባርነት ሲሸጡና ሲለወጡ የኖሩበትም እንደድሮው ዛሬ ጌቶቻቸው እንዳዘዟቸው ተናንቀው እንደ እንሰሳ ሲጨፋጨፉ ምን ያስገርማል? የመሪዎቻቸውን ማንነት ገለጥለጥ ሲታደርጉ መልሱን ታገኙታላችሁ። እነዛ ቀያዮቹን! ምድረ ባንዳ! ዘንድሮ ንዴትና ብሽቀት ብቻ!! :oops:

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: This is What is Happening in Oromia, Ethiopia

Post by Masud » 29 Dec 2020, 10:29

ኢትዮ-አሽ-- በማይ ካድራ ምንድነው የሆነው? ትግሬ ደህና ነው?

Ethoash wrote:
29 Dec 2020, 08:53
አልገባኝም ፤

አንተ ሞሳድ እነዚህ ቄሮዎች ቤት ህን ለማቃጠል ። ልጃገረድ ልጅህን ሊደፍሩ ቢመጡ ማንን ብታይ ነው የምትደስተው ወታደሮቹን ብታይ ነው ወይስ ቄሮዎችን ስታይ ነው። ኦሮምኛም ብትናገር በቄሮዎች በጎ ፍቃደኝነት መኖር የማትፈልግ ይመስለኛል። ግን አሜሪካ ተቀምጠህ እነዚህን ሕግ አስከባሪዎች መናቅ ስራዬ ብለህ ይዘዋል።

ታድያ ወታደሮቹ ምን አባህ ሊያረጉልህ ፈለግህ እነሱ ፖሊሶች አይደሉም ።ወታደሮቹ የመጡት ኢትዬዽያን ከውስጥ ከውጭም የሚመጡ ጠላቶቹዋ ለመከላከል ነው። እነዚህ ቆሮዎች የአገር በቀል ሽብርተኞች ናቸው የኢትዬዽያ ጠላቶች ናቸው ስው በስላም እንዳይኖር የሚረብሹ ናቸው አንድ ፋብሪካ ሲያቃጥሉ እኮ አንድ መቶ ሰው እንደገደሉ ነው የሚቆጠረው ። እነዚህ ቄሮዎች ከግብፅ ገንዘብ ተቀብለው መረበሻቸው ከጠላት ማገራቸው ነው የሚያሳየው እነዚህ ኦሮሞዎችም ኢትዬዽያኖችም አይደሉም ቅጥር ጠላቶቻችን ናቸው።

አንተ ጋላ ሁለት ጥያቄ አለኝ።

ምን አባህ ወታደሮቹ እንዲያረጉልህ ፈለግህ ። ቄሮችን አባብለው እስር ቤት ከተው በቀን ሶስት ግዜ መቀለብ ነበረባቸው ወይ።

በአፍሪካ ሕግ ማስከበር ዜዴው አንዱ ጥፋተኛውን መቅጣት ነው ። ከአሜሪካ የተሻለ ሕግ ነው ። አሜሪካ ውስጥ በጥቁር ሰሌዳቸው መዝገበውህ እድሜ ልክህን ስራ እንዳታገኝ ። ወንጀልህን በኮፕተር ያውጡታል። ኢትዬዽያ ውስጥ አንዴ ከተቀጣህ በኋላ ወደ ቤት ህ ሄደህ አዲሱን ንሮህን ተጀምራለህ

ቄሮዎች አዲስ ወታደሮች በልምምድ ወቅት ሊሆኑ ይችላሉና አረጋግጠህ ተመለስ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13181
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: This is What is Happening in Oromia, Ethiopia

Post by DefendTheTruth » 29 Dec 2020, 12:35

Ethoash wrote:
29 Dec 2020, 08:53
አልገባኝም ፤

አንተ ሞሳድ እነዚህ ቄሮዎች ቤት ህን ለማቃጠል ። ልጃገረድ ልጅህን ሊደፍሩ ቢመጡ ማንን ብታይ ነው የምትደስተው ወታደሮቹን ብታይ ነው ወይስ ቄሮዎችን ስታይ ነው። ኦሮምኛም ብትናገር በቄሮዎች በጎ ፍቃደኝነት መኖር የማትፈልግ ይመስለኛል። ግን አሜሪካ ተቀምጠህ እነዚህን ሕግ አስከባሪዎች መናቅ ስራዬ ብለህ ይዘዋል።

ታድያ ወታደሮቹ ምን አባህ ሊያረጉልህ ፈለግህ እነሱ ፖሊሶች አይደሉም ።ወታደሮቹ የመጡት ኢትዬዽያን ከውስጥ ከውጭም የሚመጡ ጠላቶቹዋ ለመከላከል ነው። እነዚህ ቆሮዎች የአገር በቀል ሽብርተኞች ናቸው የኢትዬዽያ ጠላቶች ናቸው ስው በስላም እንዳይኖር የሚረብሹ ናቸው አንድ ፋብሪካ ሲያቃጥሉ እኮ አንድ መቶ ሰው እንደገደሉ ነው የሚቆጠረው ። እነዚህ ቄሮዎች ከግብፅ ገንዘብ ተቀብለው መረበሻቸው ከጠላት ማገራቸው ነው የሚያሳየው እነዚህ ኦሮሞዎችም ኢትዬዽያኖችም አይደሉም ቅጥር ጠላቶቻችን ናቸው።

አንተ ጋላ ሁለት ጥያቄ አለኝ።

ምን አባህ ወታደሮቹ እንዲያረጉልህ ፈለግህ ። ቄሮችን አባብለው እስር ቤት ከተው በቀን ሶስት ግዜ መቀለብ ነበረባቸው ወይ።

በአፍሪካ ሕግ ማስከበር ዜዴው አንዱ ጥፋተኛውን መቅጣት ነው ። ከአሜሪካ የተሻለ ሕግ ነው ። አሜሪካ ውስጥ በጥቁር ሰሌዳቸው መዝገበውህ እድሜ ልክህን ስራ እንዳታገኝ ። ወንጀልህን በኮፕተር ያውጡታል። ኢትዬዽያ ውስጥ አንዴ ከተቀጣህ በኋላ ወደ ቤት ህ ሄደህ አዲሱን ንሮህን ተጀምራለህ

ቄሮዎች አዲስ ወታደሮች በልምምድ ወቅት ሊሆኑ ይችላሉና አረጋግጠህ ተመለስ
Ethoash,

you put it well, at least if you didn't use the g-word to disparage the great Oromo people.

Qeerroo is a lose organization, whose specific goal is unclear, unstated and unwritten mission and commission, where it is heading is unknown. Even its definition depends on who you ask. What is associated with the entity consistently is looting, burning, coercing, blocking of roads and markets, destruction of the meager resources of their own community in order to purportedly oppose those in the government.

Now, the community is telling back "good riddance" with the bunches of lawlesses.

Masude the burged girl is a disgruntled fella, delusional, who tried to call the entity for his mission of blocking the roads repeatedly over many rounds and hoping to bring the state in a still stand but failed (over many rounds) and now run around wiht videos of the same entity being disciplined by those in the law enforcement institutions .

THis idiot needed to tell us what is has happened before this "is happening in Oromia".

My answer is you earned it, accept it!

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: This is What is Happening in Oromia, Ethiopia

Post by Masud » 29 Dec 2020, 13:59

Please wait, video is loading...

Post Reply