Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42383
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የገበያነሽ ደባልቄ የሴቶች ሻለቃ ክፍለ ጦር ይቋቋም

Post by Horus » 29 Dec 2020, 03:02


ሴት ልጅ ወይ ጀግና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ወይም የወለዱት ልጅ ከጀግንነት ይልቅ ሌብነትን ከመረጠ ራሳቸው የሴት ጦረኛ ጀግና ይሆናሉ ! አገሩን የሚከዳ ልጅ የምትወልድ እናት ግን ልጅ አለኝ ልትል አትችልም ! መካን ነች !!! የወያኔ እናት ልጅ የላትም፣ ሌባ ስለ ወለደች !! እናት ዘር የሚያሰድብ ልጅ መውለድ ምኞቷል አይደለምና :!: :!: :!


Last edited by Horus on 29 Dec 2020, 04:42, edited 6 times in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 42383
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የገበያነሽ ደባልቄ የሴቶች ሻለቃ ክፍለ ጦር

Post by Horus » 29 Dec 2020, 04:04

ሴት ልጅ ደከማ ወንድ አይመቻትም ! እናት የማይረባ ልጅ በመወለዷ ታፍራለች !! ወንድ ሁሉ ከሴት ስለሚወለድ የወንድን ድካም ምታውቅ እናትና ሚስት ነች !!




Horus
Senior Member+
Posts: 42383
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የገበያነሽ ደባልቄ የሴቶች ሻለቃ ክፍለ ጦር

Post by Horus » 29 Dec 2020, 04:31

አያችሁ ያ ድፍድፍ ቡኮ ዎያኔ ለሚያምንበት ነገር እንኳ መሞት የማይችላ ገለባን ነው የትግሬ ጦረኛ ሚባለው ተረት ! ጫማ ከማወልቅ ግደዬኝ ማለት የማይችል ሽንታም ነው የዚች አምበሳ አዛዥ ሆኖ ለ30 አመት የኖረው ! ቀን ሁሉን ያስያል !

Post Reply