Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: በኒሻንቅላ በፌዴራል ግዛት ስር ሆነ ! ኤቦ !

Post by Masud » 28 Dec 2020, 08:15

ኤቦ Ebotti Dirami! When we say Horse is racist and Fuga Guragie who hides undr the armpit of Amhara we have the point. This guy is a snake whose head must be hit with iron rod.
Horus wrote:
28 Dec 2020, 06:32
በኒሻንቅላ በፌዴራል ግዛት ስር ሆነ ! ኤቦ !

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: በኒሻንቅላ በፌዴራል ግዛት ስር ሆነ ! ኤቦ !

Post by kibramlak » 28 Dec 2020, 10:07

@Horus,
ገና የ ሂውማን ራይትስ ጥያቄ መሰለኝ፣፣ ግን በፌደራል ስር እንሆን ከሆነም ጥያቄወች ይኖራሉ፣፣ አሁን ፌደራል እኮ በ ጋላዎች ኔትወርክ ነው ያለው፣፣ ከመተከሉ እልቂት ጀርባ እኮ የኦሮሞ ብልፅግና እጁ አለበት ተብሎ ይጠረጠራል፣፣ ይህ ደግሞ እውነት ከሆነ፣ የቤንሻንጉል ጉዳይ በእጅ አዙር ወደ ወለጋ ጋሎች እጅ ገባ ማለት ነው፣፣
ብልፅግና እኮ የ ትህነግ ኢህአዴግ ማለት ነው፣፣ ልዩነቱ ትህነግ በጋሎች መቀየር ነው፣፣ ሁለቱም የጎሳ ቅንብር ውጤቶች ናቸው፣፣

ምናልባት ብልፅግና የሚለየው፣ የአብይ ስልጣን ፈርጠም ይላል፣፣ ጋሎች ብቻቸውን እንደፈለጉ የሚያነሱት አይመስለኝም፣፣ የራሱ ማእከላዊ ፅ/ቤት ስላለው፣፣

Horus wrote:
28 Dec 2020, 06:32

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: በኒሻንቅላ በፌዴራል ግዛት ስር ሆነ ! ኤቦ !

Post by Guest1 » 28 Dec 2020, 12:03

Masud ልክ እንደ nig** ሻን** ስድብ አይደለም። በጣም የተማረረ እንደ ሆረስ ቆሻሻ ብቻ ሳይሆን ሌላም ሌላም ብሏል። ወደ ቶፒኩ።

ጥያቄው
በፌድራሉ የተዋቀሩት እነማን ናቸው? ግልጽ ይሆን። ፌድራል መንግስት ለ3 አመት ምንም ማድረግ ያልቻለ በመግባቱ ምን ሊቀየር? ፊድራል ፓሊስም በየጊዜው ይገባ ነበር። ጊዜያዊ መፍትሄ ነበር። በደንብ ስራውን አልሰራም ተመልካችም ነበር ተብሎ ነበር። አንድ ህዝብ በተለይ በክፉ ጊዜ ራሱን መጠበቅ የሚችለው የራሱ ቋሚ ፓሊስ ሲኖረው አይደለም እንዴ?

Abere
Senior Member
Posts: 15287
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኒሻንቅላ በፌዴራል ግዛት ስር ሆነ ! ኤቦ !

Post by Abere » 28 Dec 2020, 13:11

የመጨረሻው መፍትሄ አሀዳዊ አስተዳደር ነው - ጎበዝ። ሲዳላ እንጅ የምር ሲሆን ማን እንዴ አሀዳዊ። በዓለም ያሉ አገሮች አብዝሃኛዎቹ አሀዳዊ የስነ-መንግስት አስተዳደር ነው ያላቸው። አዳሜ ሰለጠንኩ ብለሽ የ89 የጎሣ ጥምጣም ጨርቅ እየሰቀልሽ የጨረባ ተዝካር የሆነ አስተዳደር መጨረሻው በቀስት እና በገጀራ መተራመስ ሆነ። የሌለሽን ትውፊት አባገዳ አባ ምናም ምን ብትይ ስንዝር አላስኬደሽም። መፍትሄው አሀዳዊ ድሞክራሲያው መንገድ ነው - ሜዳ መግባት ሥርዓተዐልበኝነት እና ውድመት ነው።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: በኒሻንቅላ በፌዴራል ግዛት ስር ሆነ ! ኤቦ !

Post by Guest1 » 28 Dec 2020, 14:08

የመጨረሻው መፍትሄ አሀዳዊ አስተዳደር ነው - ጎበዝ። ሲዳላ እንጅ የምር ሲሆን ማን እንዴ አሀዳዊ። በዓለም ያሉ አገሮች አብዝሃኛዎቹ አሀዳዊ የስነ-መንግስት አስተዳደር ነው ያላቸው። አዳሜ ሰለጠንኩ ብለሽ የ89 የጎሣ ጥምጣም ጨርቅ እየሰቀልሽ የጨረባ ተዝካር የሆነ አስተዳደር መጨረሻው በቀስት እና በገጀራ መተራመስ ሆነ። የሌለሽን ትውፊት አባገዳ አባ ምናም ምን ብትይ ስንዝር አላስኬደሽም። መፍትሄው አሀዳዊ ድሞክራሲያው መንገድ ነው - ሜዳ መግባት ሥርዓተዐልበኝነት እና ውድመት ነው።
ዘላቂ መፍትሄ አሃዳዊ ይሁን ፈድራላዊ አንድ ሰው የተወለደበት ቦታ አገሩ ነው። ለመኖር የመረጠው ቦታ፤ ስራ ያገኘበት ቦታ አገሩ ነው። የግለሰብ መብት ይከበር!

የክልሉ መንግስት እንዳለ ነው። አሁን ዜና ላይ ግልጽ የሆነው ፌድራል የጸጥታ ብድን ነው ከአ አ የተላከው። ኮማንድ ፓስቱ ስራውን በደንቡ መስራት ስላልቻለ ይሆናል ይህ ቡድን የተላከው እየተባለ ነው። ስራውን ማከናወን ያልቻለበት ምክንያት ምንድነው? ሌሎች መሰሪ ጉዳዮችን እንዳሉ ሆነው አንዱ ሰፊ መሬት ስለሆነ። እና? መፍትሄው ቡድን መላክ ነው? ዘላቂ መፍትሄ ህዝቡ የራሱ ፓሊስ እንዲኖረው ማድረግ አይደለም ወይ? የብቃት ይሁን የንቃት የሆነ የማይጥም ነገር።

Post Reply