
መተተኛው ደብተራው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአሽሙር ኦሮሞዎችን ፀያፍ ስድብ ተሳደበ
ደብተራው ዳንኤል ክብረት በቅርቡ አዲስ አበባ የእኛ ነው እያሉ ለሚክለፈለፉ ውሾች መልስ መስጠት አያስፈልግም ብሎ ለሰበሰባቸው ዲያቆኖች እና ደብተራዎች ተናግሮ ነበር ::እንግዲህ እዚህ ላይ ኦሮሞዎችን በስም ጠቅሶ ውሾች አላለም :: ነገር ግን ኦሮሞዎች ፊንፊኔ የእነሱ እንደሆን በቂ ማስረጃ ስለአላቸው በአሁኑ ሠዓት የፊንፊኔ ይገባኛል ጥያቄ አንስተዋል:: ስለዚህ ደብተራው ዳንኤል ክብረት የፃፈው የአሽሙር መፅሐፍ ኦሮሞዎች ላይ ያነጣጠረ ነው::

