በሆሮጉዱሩ ወለጋ በንጹሃኑ ላይ የሚፈጸመው ጭፍጨፋ የፌድራል ፖሊስ አባላት ላይም እየተፈጸመ ነው። ትናንት ለሊት ሆሮጉዱሩ ወለጋ ፊንጫ ወረዳ ላይ እጅግ አሰቃቂ ጥቃት በፌድራል ፖሊስ አባላት ላይ ተፈጽሟል።
እነ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዲሱ አረጋና ታዬ ደንዳአ የሚመሩት የኦምያ ክልል ኢትዮጵያን እያሰናሰናት ይገኛል። ደግሞ እኮ እነዚህ ሰዎች ስለህግ የበላይነትና ስለ እርምጃ አወሳሰድ ሲያወሩ ይገርማል።
via The Amhara Informer
በፎቶው የምታዮት እነ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዲሱ አረጋና ታዬ ደንዳአ እስካፍንንጫው ያስጣተቁ የኦነግ ጦር ነው!!
