ዘረፋ ወንጀል ነው። ነውርም ነው። ትግራይ መዘረፍ የለባትም! ግን ዘረፋ ትግራይ ላይ ሲሆን ነው እንዴ የምትቃወሙት? ከኢትዮ ኤርትራው ጦርነት በፊት ወለጋ ሲዘረፍ፣ ግልገል በለስ ሲዘረፍ፣ ጎንደር ሲዘረፍ፣ ደሴ ሲዘረፍ፣ አማራ ሲዘረፍ፣ ኦሮሞ ሲዘረፍ፣…ኢትዮጵያ በሁለት ድርጅቶች ቅንጅት ስትዘረፍ አብራችሁ አይደለም ከቡናውም ከጤፉም፣ እቃ ሳይቀር የዘረፋችሁት? አሁን ነው ወይ ዘረፋ ወንጀልነቱ የሚታያችሁ? ትግራይ ውስጥ ያለው ከተማ ያለ አቅሙ የተቆለለው ትግራይ ውስጥ ነዳጅ እየወጣ ነው? አልማዝ እየታፈሰ ነው? ኢትዮጵያ ተዘርፋ አይደለምን? አሁን ነው ወይ ዘረፋ የሚያንገሸግሻችሁ? ተው እንጅ! አሁን እንኳን አይታያችሁም? አይፀፅታችሁም?
በባድመ ጦርነት ወቅት የኤርትራ ከተሞች ምንድን ነው የሆኑት? የተበጣጠሰ ቆርቆሮስ ቀርቷል? በየቤቱ የቻለውን እንዲወስድ አልተደረገም?
ዘረፉን የምትሏቸውን ኤርትራዊያን ያኔ ራቁታቸውን ስታስቀሩ ዘረፋ አልመሰላችሁም? አማራው ዘረፋ ነውር ነው ብሎ የከተማው ቤት ንብረታቸውን አስቀምጦ ሲመልስ ጆሮ በጥሳችሁ ጌጥም ሳይቀር ቀሙ አልተባለም? ዘረፋ አሁን ነው ወይ የሚያንገሸግሻችሁ? "የአይናችሁ ቀለም አላማረንም ካልን ምንም ሳትይዙ ውልቅ በሉ" አልተባለም ወይ? ከዚህ ምን ጠብቃችሁ ነው?
የኢትዮጵያ 80 በመቶው ከባድ መሳርያን ዘርፋችሁ ለአደጋ ስታጋልጧት ጀብድ፣ አሁን ራሳችሁ በለኮሳችሁት ጦርነት እቃ ተወሰደ ሲባል ይህን ያህል እሪታ ትክክል ነው ወይ? ኢትዮጵያን ተራ ገንዘብ ሳይሆን ያለ የሌላትን አውጥታ የገዛችውን የጦር መሳርያ ዘርፋችሁ ድል ያስመሰላችሁ በርና መስኮት ተሰበረብን ብላችሁ ብታለቅሱ ምክንያታዊ ይሆናል ወይ? በዘረፋችሁት መሳርያ የምትጠሉትን ከተማ እያወደማችሁ ከተማ ወደመብን ብትሉ ሰውስ ያዝናልን?
ሌላውስ ይቅር፣ አብረን እንዘን እሽ! ግን! ትግራይን ማን ነው ለዚህ ሁሉ ያበቃት? ትህነግ በአደባባይ የጦርነት ነጋሪት ሲደልቅ ተው ብላችሁታል? ትግራይንም ኢትዮጵያንም ይጎዳል ብላችሁታል? አላላችሁም። እንዲያውም ስትገፋፉት፣ ስታበረታቱት፣ ስታግዙት ነበር። ሲዘርፍና ሲገድል ጀግናዬ ስትሉት ነበር። ታዲያ አብራችሁ መሬት አይብቃን ብላችሁ እየዘለላችሁ ያመጣችሁትን ክፉ ጣጣ ተጠያቂዎች ናችሁኮ። ትግራይ ብትዘረፍ ብትወድም ትህነግም እናንተም ናችሁ ተጠያቂዎቹ። ዘልላችሁ ዘልላችሁ ይህን ጦርነት ባታመጡ ትግራይ ከዚህ ሁሉ ችግር አትገባም ነበር። የመጀመርያው ተጠያቂ ትህነግ፣ ከዛም ራሳችሁ ናችሁ!
በትህነግ እብሪት በመጣ ጦርነት የትግራይ ከተሞች መስኮትና በር ተወሰደ የሚለው ነው የሚያሳስባችሁ? ትህነግ በማንነታቸው አርዶ በስካቫተር አፈር የደፋባቸው፣ አስከሬናቸው የትም ተበትኖ የቀረው በሺህ የሚቆጠሩ ንፁሃን ጉዳይ ምናችሁም አይደለም። በተኛበት አጥቅቶ፣ አሰልፎ የቀበረው የሰራዊት አባል ምንም አይደለም? ቁስላቸው ላይ በርበሬ የተጨመረባቸው ወታደሮች፣ ራቁታቸውን ኤርትራ የገቡት የሰራዊት አባላት፣ ተገድለው ራቁታቸውን የተጎተቱት የሰሜን ዕዝ አባላት፣ በመኪና የተደፈጠጡት ምስኪኖች፣ በማንነታቸው ምክንያት የተረሸኑት ባለሀብቶች ጉዳይ በላይ የሚያንገበግበው በርና መስኮት መሰበሩ ነው?
ትህነግ የየከተማውን ጀኔሬተር እየዘረፈ ሲወስድ፣ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ሲዘርፍ፣ ፋብሪካ ሲዘርፍ፣ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ሲወስድ፣ የድንጋይ መፍጫ መሳርያዎችን ሳይቀር እየጫነ ሲወስድ ዘረፋ ነው አላላችሁም። የኢትዮጵያን በጀት ለግልና ለትግራይ ሲያውል ደስተኞች ነበራችሁ፣ ተጠቃሚ ነበራችሁ። አሁን ግን ትግራይ ላይ በርና መስኮት ተሰብሯል ትላላችሁ።
ዘረፋንማ ባሕል ያደረገው ትህነግ ነውኮ። ጥርሱን ሰብሮበታልኮ። ጥርሳችሁን ሰብራችሁበታልኮ። ከብራችሁበታልኮ። ዘረፋንማ የኖረበት ትህነግ ነው። ተዘርፎ ሲወሰድ የኖረው ወደ ትግራይ ነው። ያኔ ተዘርፎ ወደ ትግራይ ሲወሰድ ኧረ ተው ብትሉ፣ ባትሳተፉበት፣ አብራችሁ ባትዘርፉ ዛሬ ትግራይ ውስጥ ተፈፀመ የምትሉትን ለማጣራት ሞራልም በኖረን ነበር። ስትዘርፉ ኖራችሁ፣ ዘረፋችሁ ስትባሉ አልዘረፍንም ስትሉን የኖራችሁትን ሰዎች ተዘረፍን ስትሉስ እንዴት እንመን? በአይናችን ያየነውን ዘረፋችሁን ስትባሉ ውሸት ያላችሁንን ተዘረፍን ስትሉ እንዴት እንመናችሁ? የማይሆነውን!
በጦርነቱ ወቅት ከራያና ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ወደ ትግራይ ስትሸሹ ባንክ በሉት የባለሀብት እቃ እየዘረፋችሁ ስትወስዱ ለእናንተ ትክክል ነበር። ትግራይ ውስጥ አንዳንድ እቃ ተወሰደ ሲባል ደግሞ መልሳችሁ ትቃወማላችሁ። ከዚህ እድሜ ጠገብ ወስላታነት መቸ ነው ግን የምትላቀቁት? እናንተ ስትዘርፉ ቅዱስ፣ የሆነ ነገር ተወሰደብን ሲባል ሀጥያት ነው ብሎ ማን አብሯችሁ እንዲሰለፍ ነው?
ጭራሽ የሱዳን ባለሀብት የሚያዘውን ሰራዊት መርታችሁ የሀገር ሉአላዊነትን አብራችሁ ጥሳችሁ የገበሬ ንብረት እንዲዘረፍ እያደረጋችሁ፣ ሱዳንን የኢዮጵያን ድንበር ጥሶ የገበሬ ሀብትና ንብረት ሲያቃጥልና ሲዘርፍ እንደግፋለን እያላችሁ አድዋና ሽሬ መስኮትና በር ስተለሰበረ አብራችሁን አልቅሱ ማለት እንዴት ምክንያታዊ ይሆናል? ክህደታችሁን ረስተን፣ ትንሽ ክስረታችሁ አብረን እንድንጋራችሁ? ትህነግ በኢትዮጵያ ላይ ያደረገውን ብንተወው እንኳ ሱዳን ኢትዮጵያን ሲዘርፍ ደግፋችሁ ትግራይ ውስጥ ለቆራሊዮ የሚሆን ልቅምቃሚ ተወሰደብን ብላችሁ አብራችሁን አውግዙ ብትሉ ማን ይሰማችኋል?
አይሆንም!
Re: የትህነግ አባላትና ደጋፊዎች ሆይ! ትግራይ ተዘረፈች አላችሁ? ኧረ! ነው እንዴ?
Oh wow Ejersa , those are my exact words and thoughts. I may be Eritrean but we must be brothers these are my exact thoughts. God bless you brother. I hope and i am sure it will be our great year to celebrate for the cancer has been removed from every Eritrean and Ethiopian land and from HOA at large. Happy holydays and great new year Ejersa !!
Re: የትህነግ አባላትና ደጋፊዎች ሆይ! ትግራይ ተዘረፈች አላችሁ? ኧረ! ነው እንዴ?
Ejersa wrote: ↑27 Dec 2020, 07:55ዘረፋ ወንጀል ነው። ነውርም ነው። ትግራይ መዘረፍ የለባትም! ግን ዘረፋ ትግራይ ላይ ሲሆን ነው እንዴ የምትቃወሙት? ከኢትዮ ኤርትራው ጦርነት በፊት ወለጋ ሲዘረፍ፣ ግልገል በለስ ሲዘረፍ፣ ጎንደር ሲዘረፍ፣ ደሴ ሲዘረፍ፣ አማራ ሲዘረፍ፣ ኦሮሞ ሲዘረፍ፣…ኢትዮጵያ በሁለት ድርጅቶች ቅንጅት ስትዘረፍ አብራችሁ አይደለም ከቡናውም ከጤፉም፣ እቃ ሳይቀር የዘረፋችሁት? አሁን ነው ወይ ዘረፋ ወንጀልነቱ የሚታያችሁ? ትግራይ ውስጥ ያለው ከተማ ያለ አቅሙ የተቆለለው ትግራይ ውስጥ ነዳጅ እየወጣ ነው? አልማዝ እየታፈሰ ነው? ኢትዮጵያ ተዘርፋ አይደለምን? አሁን ነው ወይ ዘረፋ የሚያንገሸግሻችሁ? ተው እንጅ! አሁን እንኳን አይታያችሁም? አይፀፅታችሁም?