Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42376
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቆርቆሮ ለቃሚ ወደ ብረታ ብረት ተሸካሚ !!

Post by Horus » 27 Dec 2020, 03:52

[b
ኢትዮጵያ የጦረኞች እናት ናት ! አበሻ የሚያሸንፈው ብዙ የጦር ብረታ ብረት ስለተሸከመ ሳይሆን ሞት የማይፈራ ጀግና ስለሆነ ነው !! ያውም 120 ሚሊዮን !!!

አበሻኮ ይህን ሁሉ የዎያኔ ብረታ ብረት ዜሮ ያደረገው ሞት ማይፈሩ ሰዎች፣ ሰው ፣ የሰው ልጅ ስለሆኑ ነው ... ብረታ ብረት በፈሪዎች እጅ ሸክም ነው !! በቃ ! ይህን ግንዛቤ ለሱዳንም ለግብጽም አድርሱላቸው !! [/b]