“Myth must be kept alive. The people who can keep it alive are the artists of one kind or another.”― Joseph Campbell
THIS MAKES YOU SPEECHLESS! ሰማያዊቷ ገነት መግቢያ በሩ ኢትዮጵያ ጎጃም ውስጥ ነው የሚለን መጸሃፍ ጸሃፊ ብቅ ብሏል፥፥ እዚህ ሰዎች የሚያጨሱትን ቢያሳውቁን መልካም ነው::
ኢትዮጵያ በዲጅታል ክፍለ ዘመን እንደዚህ አይነቶች አፈታሪክ ነጋሪዎችን መድረክ እየሰጠች ስታዳምጥ ከሳይንስና ከሪያሊቲ እየራቀች ነው የምትሄደው!! እስከ መቼ ነው ህዝባችን የአረብና ይሁድ በግ ጠባቂዎችን አፈ ታሪክ እውነት ነው ብሎ ከትውልድ ትውልድ የሚሸወደው??
“Myth must be kept alive. The people who can keep it alive are the artists of one kind or another.”― Joseph Campbell
“Myth must be kept alive. The people who can keep it alive are the artists of one kind or another.”― Joseph Campbell
Re: THIS MAKES YOU SPEECHLESS! ሰማያዊቷ ገነት መግቢያ በሩ ኢትዮጵያ ጎጃም ውስጥ ነው የሚለን መጸሃፍ ጸሃፊ ብቅ ብሏል፥፥ እዚህ ሰዎች የሚያጨሱትን ቢያሳውቁን መልካም ነው:
የሰው ልጅ መጀመሪያ ኢትዮጵያ ናት!
በ30 አመት ውስጥ ኢትዮጵያ 2ተኛዋ ሃያላን አገር ትሆናለች።
የደፈሯት ሁሉ ይንኮታኮታሉ!
ወይ ጉድ የተባረክች አገር

በ30 አመት ውስጥ ኢትዮጵያ 2ተኛዋ ሃያላን አገር ትሆናለች።
የደፈሯት ሁሉ ይንኮታኮታሉ!
ወይ ጉድ የተባረክች አገር