Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42411
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ምን አይነት ሰው ነው? ጉራጌን ትንሽነት ውስጥ ልትከተው ትችላለህ፣ ግን ትልቅነትን ከውስጡ ልታወጣ አትችልም!!

Post by Horus » 25 Dec 2020, 02:47

ይህን ሰምታችሁ መልሱን ያዙት !! ግን ቴዲ አፍሮ ይህን ሰው አግኝቶ አንድ ሌላ ሻይ እንዲጋብዘው እንማጸናለን !! ኬር

ቴዲ ፈረንጆቹ እንዳያዩኝ ብሎ ሸፈን አረገኝ !!! ይህ ነው ጉራጌ ! የኢትዮጵያዊ ሁሉ ገመና ጠባቂ !! በቃ !!!! ልብ በሉ ቴዲ ተስፋዬን በፍጹም አያውቀውም !!


Horus
Senior Member+
Posts: 42411
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ምን አይነት ሰው ነው? ጉራጌን ትንሽነት ውስጥ ልትከተው ትችላለህ፣ ግን ትልቅነትን ከውስጡ ልታወጣ አትችልም!!

Post by Horus » 25 Dec 2020, 03:33

እስቲ የጉራጌ ባላገር የምንጣፍ እና የሳህኖች ገበያ ተዝናኑ !! የፈራ ዘገኘ ራጋ !! ራጋ ሕግ ማለት ሲሆን ቃሉም ኢንዶ ኤሲያ ነው !! ማጋስ!!!!


Horus
Senior Member+
Posts: 42411
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ምን አይነት ሰው ነው? ጉራጌን ትንሽነት ውስጥ ልትከተው ትችላለህ፣ ግን ትልቅነትን ከውስጡ ልታወጣ አትችልም!!

Post by Horus » 25 Dec 2020, 04:26

እስቲ ተወዳጅዋ ፋንቲሽ በቀለን (የታማኝ ባለቤት) በዚህ ታሪካዊ ትግጅት ያዟት ! ማ ይንገር የነበረ ! ማ ያርዳ የቀበረ ! ዬቦ






Post Reply