Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሀብታሙና ኤርሚያስ የአዞ እንባ፡- እኛ ለጌዲኦ ሕዝብም ስንጮህ ነበር ይላሉ የጩሄታቸውን ምክንያት ጊዲኦ በኦሮሞ ተበላ (ወደ ኦሮሚያ ይጠቃለላል) ያሉትን ረስተው፡፡ ባሌጌዋች!

Post by AbebeB » 23 Dec 2020, 14:07

ከዚህ በላይ ብልግና (በእንግሊዚኛው opportunist) ከየት ይመጣል? ከሀበሻ ሌላ የኦሮሞ ጠላት የለም፣ ሚዲያቸውን ተጠቅመው ደግሞ የኦሮሞን ዕልቂትና ወረራ ሲያስፈጽሙ ይኖራሉ፡፡ ፊታውራሪዎቹ ደግሞ Ethio 360፣ ዘሀበሻ፣ ኢሳት፣ ኢቲቪ፣ ፋና ወዘተ ናቸው:: በዚህ ረገድ ሀበሻ በጠቅላላቸው ልዩነት ያላቸው አይመስልም፡፡ ለኦሮሞ የሚያስብ ወይም የኦሮሞ ጠላት ያልሆነ ሀበሻ አለ ቢባል እጅግ በጣም ጥቂት ነው፡፡ የሀይማኖት መሪዎቻቸው ሳይቀሩም በኦሮሞ ጠላትነት የተሰለፉ ስለመሆናቸው ከታሪክ ብቻ ሳይሆን በህይወት ያለነውም እማኝ ነንና፡፡

በጣላትነት መሰለፋቸው መብታቸው ቢሆንም ለኦሮሞ ወደጅ መስለው ለመታዬት ሲሞክሩ ነው መልስ መስጠት ያስፈለገው፡፡