በደም ሳይሆን በአስተዳደግና ኑሮ ከኦሮሞ ያገኙትን ስነ-ልቦና ከኦሮሞ ያገኙት ኮ/ል አብይ፣ እኔ ጂቡቲ ስደርስ ዝናብ ዘነበ በማለት ቀጣዩን በማብራራታቸው ኦሮሚያ እኖሩ የኦሮሞን ስነ-ልቦና በማያውቁ በድንጋይ ራሶች (knucklehead) ተተቹ፡፡ ኤርሚያስ ለገሠና ሀብታሙ አያለው ይጠቀሳሉ፡፡ እያሳለውና እያቃሰተም ቢሆን ለወሬ ይድናል ዱዴው፡፡
እንደ አውነቱ ከሆነ ኮ/ሉ አባባል በኦሮሞ ትዉፊት የሚለው ታላቅ ነገር አለው፡፡ ሀበሻ ኦሮሚያ የሚኖረው መኖ ለማግኘት እንጂ ከኦሮሞ ጋር ተስማምቶ የኦሮሚያን ህግ አክብሮ ለመኖር ስላሆነ የትንተና ግድፈት ገጥሞአቸዋል፡፡