- ሀብታሙ - የሰለሞንክ ዳይናስቲ ምኞት አለው
ኤርሚያስ - ያለፈበትን የካድሬ ፓለቲካ ብቻ (ያውም በጥላቻ ተሞልቶ ስም የማጥፋት ሥራ) ያውቃል፡፡
Ethio 360 ሀብታሙ አያሌው ሰሞኑን ቅዝን የያዘው የሰሜኑ (የሀበሻ) ፓለቲካ ስለተበላሸበትና ከእንግዲህ የአበሻ ቅኝ ግዘት ዕድሜው ማጠሩን ስለተመከተ ፍራቻ ይዞት ነው፡፡
ሀብታሙና ኤርሚያስ የፓለቲካ አስተሳሰብ ልዩነት