አንቃት (ገና)
በጉራጌ ባህልና ታሪክ አንቃት ማለት ገና ማለት ነው ። ለምን? አንቃት በጥንታዊ ግብጽ ሕይወት፣ ልደት ማለት ነው። አንቀ (Anke) ዛሬ የሕይወት መስቀል ሆኖ ሰው ሁሉ እንደ ሃብል፣ እንደ ማተብ ፣ እንደ ቀለበት የሚያረገውን ነው ጉራጌ አንቃት የሚለውና በገና ጨዋታ የሚያክብርው !!! የሚከበረውም የህይወት መነሻ የሆነውን ብርሃን ነው። ብርሃን ባይኖር ህይወት ሚባል ነገር፣ ፍጥረት ሚባል ነገር አይኖርም ነበር .. ይህን ግዙፍ፣ ይህን እጅግ ታላቅ ምስጢርን ነው ጉራጌ በገና፣ በአንቃት የሚያከብረው
አዚንደ ገናዲ ! አዚንደ ገናኛ ! እነሆ ገናዬ !! እጹብ ድንቅ
Last edited by Horus on 20 Dec 2020, 05:04, edited 4 times in total.
Re: አንቃት (ገና)
ጉርጌ ጉራ አይወድም !! ኢትዮጵያም ዘላለማዊ ነች !! ኤቦ ቦ ነገር ኩሉ !!! ሁሉም ነገር ይሆናል !! አሚን !!!
Re: አንቃት (ገና)
ስንትና ስንት አያቶቼ የተቀበሩብሽ አንቺ ቅዱስ ምድር !!! ምድረ ከብድ!! ቅዱስ ምድር ! አሚን አሚን አሚን
Last edited by Horus on 20 Dec 2020, 06:22, edited 1 time in total.
Re: አንቃት (ገና)
በግብጾች ቀ= kh /Ankh አንቅ። አንቅ ህይወት ማለት ነው። አንቃት ጾታ ሴት (አነስታይ ማለት አለፈቀድም ክክክክ) ምናልባት አንዳንዴም ከላይ ያለው ከቡ የሴት ማህጸን ያሳያል ይባል ነበርና ከክርስቶስ ልደት በፊት። በቪዲዮው ላይ የፈረንጅ ነገር ሌላ ስም crux ansata ብለውታል።
አንቅ አነቀ ከሚለው፤ አንቀት ይሆናል አንገት ስለዝህ አንቅ ወይም አንቃት የአንገት ጌጥ ቢባል በእውነት ማን ሃሰት ይላል?
አንቅ አነቀ ከሚለው፤ አንቀት ይሆናል አንገት ስለዝህ አንቅ ወይም አንቃት የአንገት ጌጥ ቢባል በእውነት ማን ሃሰት ይላል?
Re: አንቃት (ገና)
ገስት፣
እኔ እዚህ ላይ የቃሉን ዝርዝር ለመግለጽ አልሻም ። ጉራጌ አንቃት ብቻ ሳይሆን አንቀፎ፣ አንጋፋ፣ አካፋ እያለ በመቶች የሚቆጠሩ ቃላት አሉን ፤ ግማሹ በቀጥታ በትርጉም፣ ግማሹ በሜታፎር፣ ግማሹ በቅርጽ (ምሳሌ አንቀፎ ማንኪያ፣ አካፋ) ወዘተ ይላል። ማን ይንገር የነበረ፣ ማ ያርዳ የቀበረ !!! ስለ ገና (ስለ ልደተ ብርሃን አንድ ሙሉ መጻፍ መጻፍ እችላለሁ) ግ ን ይህ ግዜው አይደለም ፤ ቄስ ሰሚ በሌለበት አይሰብክም እንዲሉ !!! ዛሬ ልጅ ሆኜ ምድረ ከብድ ብሆን 'ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ' እያልኩ
አከብረው ነበር !!! ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል !! የኢትዮጵያ ቀንም እንዲሁ በግዜው ይከሰታል !!