Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15915
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Breaking Hamassien: ATV: ጽዑቕ ምንቅስቓስ ሓይልታት ኣብ ዶባት ኤርትራ - ከባቢ ጸሮና ገርሁ ስርናይ

Post by Abere » 19 Dec 2020, 14:18

ምንድን ነው አጋዚ? አጋዘን የሚበላ የእነሰሳ ስም ነው እንዴ? እኛ እኮ እዳ ገባን እነዚህ ወያኔ ትግሬዎች መሸነፍ አስክሮ አሳበዳቸው። እኛ የእምዬ ልጆች ወይ ፍንክች ኢትዮጵያዊ ወይም ኩሩ አበሻዎች ነን እንዴ ነብር ቆዳ ማንነታችንን የማንቀይር መፅሀፍ ቅዱስ ከ40 እስከ 50 ጊዜ በስማችን ጠርቶ ያሞገሰን - የእግዚአብሄር ልጆች። እናም አጋዘን የሚባል ነገር ካለ እዛው ጦሳችሁን። እናንተ የትግሬ ወያኔዎች እንዴ ሴተኛ አዳሪ ምላሳችሁ እና ጣብያችሁ ይቀያየራል። ወይ ፍንክች የእምዬ ምኒልክ ልጅ።

Post Reply