Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15260
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አፋልጉኝ በመብራት:- እነማን ናቸው? ስንት ናቸው? Human Intelligence ትግራይ አውራጃ ይታመናል ወይ?

Post by Abere » 18 Dec 2020, 15:50

አፋልጉኝ በመብራት:- እነማን ናቸው? ስንት ናቸው? Human Intelligence ትግራይ አውራጃ ይታመናል ወይ? ቤተስኪያን የካደ ምኑ ይታመናል። ባለ 1 ኮከብ ቀይ እና ቢጫ እራፊ ጨርቅ ይዞ በእምበር ተገዳላይ የሚያለከልክ ትውልድ ሁሉም ጁንታ ይመስለኛል።ጁንታውን ጁንታ ሲፈልገው ያስቀኛል።