የነግሮች አካሄድ ያስገርማል።
እርግጥ የሰሜን እዝ ጦር መሪዎች እንዴት ብለው የዎያኔ ትግሬን ከሃዲነትና ድብቅነት ሳይጠረጥሩ ቀርጠው ዘንግተው ያ ሁሉ ጥቃት ሊደርስባቸው እንደ ቻለ ወደ ፊት ራሱ የዕዙ መሪዎች የሚገማገሙበት ነገር ነው ።
እጅግ ግዙፉ የግምገማዎች ሁሉ እናት የሆነው እና የሰማይ ስባሪ ሚያክለው ቅሌት ግን ዎያኔ ትግሬ ስንትና ስንት ግዜ፣ ሃብት ንብረት፣ ሰውና ሃሳብ ለአመታት ሲያባክን ኖሮ እንዲህ ባንድ ቀን እንደ ጉም በንኖ፣ እንደ ጤዛ መትነኑ እንኳንስ አበሻ መላ ፈረንጅ አስገርሟል ።
ትልቁ ያልታሰበ መልካም አጋጣሚ ሰራዊታችን እጅግ አስፈላጊ የሜዳ ልምምድ አገኘበት፣ ትልቅ ፋይዳል ያለው እድል !! የኢትዮጵያ ሕዝብም በዚያ ሳቢያ ከፈተኛ አንድነት አገኘ ፤ የዘር ፖለቲካም በዚያው ልክ ተዳከመ ።
አሁን ሰውን ሁሉ እንቅልፍ የነሳው ነገር የጦርነቱ እና የዎያኔ ሞት ገቢና ዎጪ ፣ ትርፍና ኪሳራ ዝርዝር ምን እንደሆነ ረጭ ጸጥ ማለቱ ነው።
አያችሁ እነአቢይ በጣም ብልህ ናቸው ። አሁን ሁሉ ነገር እየተረሳ ነው! ዎያኔም መሞቱን እየረሳ ነው ! የሟች ቤተሰብም ሃዘኑን እየረሳ ነው ! ትግሬም ሙሉ በሙሉ መለወጡን ሁሉም ቀስ በቀስ እየረሳው ነው ! ሁሉም ነገር ተለመደ ! ሁሉም ነገር እንደ ህልምም፣ እንደ ተረትም፣ እንደ ቀልድም ፣ እንደ ሲሊማም እየሆነ ብቻ ምን ልበላችሁ እንዲያው አብስትራክት፣ እንዲያው ኮሜዲ፣ እንዲያው ትራጂክ ድራማ ሆኖ ቀረ !!
ሌላው ቀርቶ የዚህ ፎረም ዎያኔዎች እንኳ የዎያኔ አለም ማብቃቱን ረስተውት አሁንም እንደ ድሮ ይጽፋሉ !! ሄፕኖቲክ ትራንስ አፍዝዝ አደንግዝ ይሉዋል ይህ ነው !! ክላሲክ ሶፍት ላንዲንግ !!
እነአቢይ ይህን ያረጉበት የሳይኮሎጂ ችሎታ አስገራሚ ነው ። ትኩረት የተነፈገ ነገር ሁሉ ዋጋና ፋይዳው ወርዶ ይረሳል። የሆነውም፣ የሞተውም፣ የወደመውም፣ ሁሉም ዝግ ብሎ አርፎ፣ ዝግ ብሎ ተዘጋና አይናችን እያየ በመረሳት ላይ ይገኛል። ይህን ብልሃት ፈረንጆች ሶፍት ላንዲንግ ወይም ዝግ ብሎ ማረፍ ይሉታል!! ድንቅ ነው !!
Re: ፈጥኖ በመብረር ዝግ ብሎ ያረፈው የትግሬ ጉዳይ
ሆርስ እነዚህን አንብበሃቸዋል? በወያኔ ፈረንጆቹ ሳይቅረ ግራ ተጋብተው ተስፋ ቆርጠዋል፡፡ የወያኔ ቱባ ቱባ ደጋፊ ፈርንጆች እንኳ ወያኔ እንደ ጉም ተኖ ሲጠፋ በጣም ገርሞቸው ወያኔ ያለቀለትና የማይጠገን እቃ መሆኑን ገብቷቸው ጥለውት እየጠፉ ነው!!
By the way Kjetil Tronvoll is being accused of child molestering crime in Ethiopia. He has impregnated a 16 year girl

By the way Kjetil Tronvoll is being accused of child molestering crime in Ethiopia. He has impregnated a 16 year girl

Re: ፈጥኖ በመብረር ዝግ ብሎ ያረፈው የትግሬ ጉዳይ
wedi,
ምን ያስገርማል ! ግምና ግም አብረህ አዝግም ተባለኮ። ሌባ ዎያኔና ሌባ ፈረንጅ አብረው አገሪቱን የምትበደረውን ቢሊዮን ሲሰርቁ ሲቀልዱበት ኖረዋልኮ ። ያ ያረጀ ኮሀን ልክ እንደ ድሮ ብሪቲሽ ኮሎኒያል ኦፊሰር ዎይኔን ስሾም ሲሽር አሁን ያበሻ ልጅ ጥርስ አብቅለው ቢያዩ እንርዳታ ማቆም ቅብጥርሴ አነሱ ። ፈረንጅ እርዳታ ሰጠ ነሳ ወያኔ ተመልሶ ላይመጣ አሸልቧል ! በቃ። ደሞ ይህ ባለጌ ህጻን ደፋሪ አንድ ነገር መደረግ አለበት !!!