Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ወደ ኤርትራ ተጉዘው ለኤርትራ መከላከያ ሰራዊት እጃቸውን ሰጡ

Post by Abe Abraham » 16 Dec 2020, 20:56




ታህሣስ 3 እና 4 በቁጥር 400 ገደማ የሚሆን የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ወደ ኤርትራ ተጉዘው ልዩ ስሙ #አይተረፍ እና #አንቶሪ በሚባሉ ቦታዎች ለኤርትራ መከላከያ ሰራዊት እጃቸውን ሰጥተዋል። ምርኮው ድንበር ተሻጋሪ ሆኗል።

Post Reply