Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4613
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ምን መስማት ሰለቸኝ? || ትግራይ ወልቃይትን አልሰጥም ካለች እንድትገነጠል ማረግ ነው || ቀበሌዎች መፍረስ አለባቸው

Post by Abaymado » 16 Dec 2020, 15:08


ምን መስማት ሰለቸኝ? ጁንታ የሚለው ቃል! ምን ጉድ ነው? አብይ ይህን ቃል ከተነፈሰ በህዋላ ሁሉም እየተነሳ ጁንታ ጁንታ ጴረረም ---- እንዴት ይደብራል?

ይህ ሕዝብ የጋማ ከብት ነው ዝም ብሎ የሚነዳ:: የራሱ መመርያ የሌለው ::

ሌላስ ምን ሰለቸኝ?

ጁንታው ሲጠቀምበት የነበረው መኪናዎችን በቁጥጥር ስር አረግን የሚል ወሬ :: ምን ድነው የሚያወሩት? ትግራይ ክልል ነበረች እና የራሷ መኪና ይኖራታል : እና ምኑ ነው አዲሱ ነገር ?
ያም ተነስቶ "መኪናቸውን ገቢ አደረግን?"
" ይህን ያህል መኪና ይጠቀሙ ነበር?" bla bla --- ይሉናል::

============================
ስለ ወልቃይት:

ትግራይ አሻፈረኝ የምትልበት አቅም የላትም ግን ጋሎች ይህን ነገር አይፈልጉትም:: እናም ትንሽ መደንፋቷ አይቀርም :: እኛ ከትግራይ የሚቀርብን ነገር የለም:: ጥርግ ይበሉ:: አንለቅም ካሉ ይገንጠሉ!! አራት ነጥብ!!

ማንም በዚህ ምድር ላይ አያቆመንም!!

===============
የአማራ አመራሮች :

የአማራ ክልል ባዶ ሜዳ ላይ ዘራፍ ዘራፍ ማለቱን ትቶ ወደ ሥራ መግባት አለበት:: አለበለዝያ የትላንቱ ስህተት ይደገማል:: ከማንም ጋር አፍ መካፈታቸውን ማቆም አለባቸው:: ሥራ በውስጥ ይሰራ::
የስለላ መዋቅር ቢኖራቸው ጥሩ ነው :: በተለይ ለአማራ አስጊ የሆኑትን ላይ የተጠናከረ መረጃዎች ያስፈልጋል:: ነገን ምን እንደሚመጣ መተንበይ ግድ ነው::

የአማራ ክልል ማወቅ ያለበት ካማንም ጋር ከጋላም ጋር ሆነ ከትግራይ ጋር ምንም አይነት ስምምነት ላይ መድረስ የለበትም:: የትላንትናው ኦሮማራ ምናምን ውስጥ ገብተው ባይንቦጫረቁ ጥሩ ነው:: የቤኔሻንጉል ክልል እንዲህ የሚደነፋው የጋላ እጅ ስላለበት ነው::

ከወሬ ይልቅ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል::

Abaymado
Member
Posts: 4613
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ምን መስማት ሰለቸኝ? || ትግራይ ወልቃይትን አልሰጥም ካለች እንድትገነጠል ማረግ ነው || ቀበሌዎች መፍረስ አለባቸው

Post by Abaymado » 16 Dec 2020, 17:20

የሚቀጥለው ሥራ ትግራዮች ከተሰበሰቡበት 22 ማዞርያ መበተን አንዱ ነው::
ሁለተኛ ደሞ ወያኔ ትግረን ብቻ በሥራ ቦታ ይሰገስግ ነበር:: እናም አሁን መመጣጠን አለበት:: በኮታ መሆን አለበት: :

ሶስተኛ ወያኔ ያደራጀው ቀበሌዎች መፍረስ አለባቸው ::ሌላ አዲስ አወቃቀር መዘርጋት አለበት::
የድሮው የደርግ አይነት ቢሆን::
ወይም ሌላ !
አራተኛ : የስራ ቀጣሪዎች አሁንም ወያኔ በዘረጋው ሲስተም ነው እየተሰራ ያለው:: እንደገና ይህ መዋቀር አለበት:: እነዚህ የስራ ባለሙያ መልማዮች መባረር አለባቸው::

Post Reply