Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15260
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የወያኔ ቱታ ቱታ ሽለላ - ፋኖ የሚባል ጀግና ከግንባሬ ኑሮ፣ ለካስ ወጥበወጥ ሁኛለሁ ዘንድሮ።

Post by Abere » 16 Dec 2020, 13:07

የወያኔ ቱታ ቱታ ሽለላ:-

ፋኖ የሚባል ጀግና ከግንባሬ ኑሮ ፣
ለካስ ወጥበወጥ ሁኛለሁ ዘንድሮ።

በትግራይ ወረዳ፣ ሳቅራ ሳቅራ፣
በTMH ወጥቼ ሳቅራራ፣
በDW ሁኜ ሳቅራራ ፣
ግንባሬን ተኩሶ ገደለኝ አማራ።

ድረስልኝ አልኩኝ ኦነግን ጠርቼ፣
ድረስልኝ አልኩት ግሙዝን ጠርቼ፣
ፀልይኝ አልኩት ጅሃርን አፅንቼ ፣
እኛም ፈራን አሉኝ እኝህ ዘመዶቼ፣
ስንት ሚልዮን ዶላር መድቤ እና አብልቼ።

ወይ ጉድ አተኳኮስ ፣ ወይ አረማመድ፣
ጀግና ነው አማራ - አረገኝ አመድ።

ከእግርህ ስረ ደቀኩኝ፣ ሰገደኩ ለአማራ፣
ቆስዬ ላከመኝ - ማርኮ ላጎረሰኝ ከሞሰቡ እንጀራ።


ትንሽ ኑዛዜ ቃል ልንገር ለልጆቼ፣
ለኦሮሞ ኦነግ፣ ለቤኒሻንጉልች እጅግን አብዝቼ።

እሳቱ ብርቱ የአማራው አረር፣
ከእንግድች አይሆንም መበጥበጥ አገር።

እኔ የቀምስኩ - በእናንተ አይድረስ፣
እንዳታዳምጡ የእነ ታዬ ደንዳን፣ የእነ አድሱ አረጋን - ረጃጅም ምላስ፣
ዳግም እንዳት በሉ የጥፋቱን ድግሳ።
*****************************************************************************
ይህ ግጥም - የእነ Halafimenged እና የመሰሎቻቸው ከወያኔ ሙታን ማህደር የተወሰደ ነው
**************************************************************************************