የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ስዪም መስፍን ከተደበቁበት ምሽግ ለማምለጥ ሲሞክሩ በጀግናው ሰራዊታችን ቆስለው በአቨርገሌ ወረዳ በሚሊተሪ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያን ዲጄ ምንጮች ገልጸዋል፡፡
ከአቶ ስዩም መስፍን ጋር አብረው የቆሰሉ የጁንታው ቡድንም እንደሚገኙበት ምንጮቻችን የገለፁልን ሲሆን ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን
Please wait, video is loading...