እብሪተኛው አይጥ
የገባበት ገብተን አናወጣዋለን፤ ሽማግሌ ጣራ አይወጣም፣ ያረጀ ዝንጀሮ ገደል አይዘልም አለ ጄ/ል ብርሃኑ
Last edited by Horus on 14 Dec 2020, 15:14, edited 1 time in total.
Re: እብሪተኝው አይጥ
እብሪተኛው አይጥ ተራ በተራ ከየቁጥቋጦውና ጉድጓዱ ተለቅማ እየወጣች ነው ። በከተማም፣ በገጠርም፣ በመላ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ 200% ፈጽሞ መደምሰስ ያለበት ቆሻሻ ነቀርሳ !! ኤቦ !
Re: እብሪተኛው አይጥ
ሽንፈትና ክሽፈት ማለት እንዲህ ነው !!!