Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42366
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ዎያኔ ከግብጽና ምዕራባዊያን ጠላቶች ጋር አብሮ ኢትዮጵያን መውረሩ የፈጣሪ ስጦታ ነው

Post by Horus » 13 Dec 2020, 22:13

ለምን በሉ?

አንድ፣ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ከዳር እስከ ዳር አገሩን ለመከላከል አንድ ሕዝብ ሆኖ እንዲነሳ ስለአደረገ፤ ልክ እንደ አድዋ ጦርነት !

ሁለት፣ የኢትዮጵያ መከለከያ ሰራዊት አንድ፣ ውሁድ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ሆኖ እንዲዋጋና የአንድ ኢትዮጵያ ምልክት ስላደረገ ፤

ሶስት፣ የጎሳ ፖለቲካና የዘር አደረጃጀት አጸያፊ ግዜ ያለፈበት የደንቆች ባህሪ እና የጥፋት አጀንዳ መሆኑን ስላረጋገጠ፤

አራት፣ የዘር ፖለቲካን ለ40 አመት ሲፈትል የነበረውን ቆሻሻቅ የዎያኔ አይዲዮሎጂ፣ ፖለቲካ፣ ድሪጅትና ኢኮኖሚ የሚደመስስ መዘዝ ስለሆነ፤

አምስት፣ በአንጻሩ ለጤነኛ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ተኮር፣ ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን መወለድ በር ከፋ ች ስለሆነ።

በአንድ ቃል ኢትዮጵያ ከዎያኔ ትግሬ ቅሻሻ ፖለቲካ፣ ግፍና ሌብነት እፎይታ ያገኘችበት ታሪካዊ ክስተት፣ ከፈጣሪ የተላከ ብራኮት ነው :!: :!: :!:


abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: የትግሬ ዎያኔ ከግብጽና ምዕራባዊያን ጠላቶች ጋር አብሮ ኢትዮጵያን መውረሩ የፈጣሪ ስጦታ ነው

Post by abel qael » 13 Dec 2020, 23:49

bu'katam waragay, are you bragging about your nonexistent, post-weyane, dead ethiopia, only because wedimedhin supported you and temporarily saved you from immediate defeat under Tigrean warriors? But I tell you what, your united bantugudifechan-weyxoamharan Army cannot save itself let alone win any war The fact is without Tigraway, Ethiopia can be defeated by Djibouti, OLF, or Alashabab let alone Tigray, Egypt or Sudan.
Go kill yourself.


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬ ዎያኔ ከግብጽና ምዕራባዊያን ጠላቶች ጋር አብሮ ኢትዮጵያን መውረሩ የፈጣሪ ስጦታ ነው

Post by Guest1 » 14 Dec 2020, 02:51

ከጦርነቱ የተገኘ ትምህርት
1 የኢትዮጵያን ጦር ሃይል መናቅ እንደማያዋጣ
2 ጦሩ እንደገና መደራጀትና ማደግ እንዳለበት
3 ጦርነት ብቻውን መፍትሄ እንደማይሆን
4 ለእድገት መሰረት መጣል እንደሚያስፈልግ
5 አንድነት ሲጠፋ ጦርነት እንደሚከተል
6 የዲሞክራሲና የፍትህ ጥያቄ መልስ ማግኘት እንዳለበት ዋናው።


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬ ዎያኔ ከግብጽና ምዕራባዊያን ጠላቶች ጋር አብሮ ኢትዮጵያን መውረሩ የፈጣሪ ስጦታ ነው

Post by Guest1 » 14 Dec 2020, 07:17

ሆረስ
ከግብጽና ከአሜሪካ ጋር ተባብረው? ከሆነ ቆማር ተሰራባቸው። አሜሪካኖች አብዮታዊ ማርክሲስት ሌኒንስት የሚባል ነገር ማጥፋት ሰለሚፈልጉ። አረቦች የአረብ ሊግ አባል እንዲሆኑ ለመገንጠል ነው ማለት ብቻለም። ዋናው የታሪክ ጉዳይ ነው።
እስቲ አንድ የትግራይ ህዝብ ታሪክ መጽሃፍ አምጣ። የለም!!! አልተጻፍም። ለምን? ኢትዮጵያዊ አይደለንም በማለታቸው። የታገሉትም ለነጻነት ነበርና። ሰለዝህ ባንዳ የሚባል ነገር የለም!! ባንዳ አገርህን ስትከዳ የሚሰጥ ስም ነው። አሁን በግዜር ያንን ግዙፍ የሰማዕታት ሃውልት እንደ አኖሎ ሃውልት የሽንፈት ሃውልት ሆኖ ይቅር? ክፉ! ክክክክክክ

Post Reply