ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
ይህቺ ያረጀች አልሞት ባይ ቅኝ ገዥ ለ2 መቶ አመት ስትመኝ ትሞታለች እንጂ ከጣሊያን ትማራለች ማለት አይቻልም፤ በጣም አረጀችና !!
Last edited by Horus on 12 Dec 2020, 13:00, edited 1 time in total.
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
Britain facilitated the illegal occupation/annexation of Eritrea, by Haile Selassie's Ethiopia. So how is this analysis (Britain denied us "our" ports), correct?
Let's remember too, the eritrean part of the Red Sea coast was under turkish & egyptian occupation for centuries, before the arrival of the Italians.
This might help, to clear things up:
Greater Ethiopianist Narrative on Eritrea: A 75-Year Ruse Exposed (Part 1 & 2)... viewtopic.php?f=17&t=140807&p=737633&hi ... ve#p737633

በእንግሊዝ ቅኝ ገዥዎች እና ባሜሪካ ኢምፔሪያሊስቶች ተጠፍጥፋ የተጋገረችው ቲ ፒ ኤል ኤፍ ትልቅ ሊጥ ሆኖ ፈሷል !! አሁን ትግሬን ሙሉ በሙል ትጥቅ አስፈትቶ ይህን ቆሻሻ ቡድን 200% መደምሰስ ያስፈልጋል
https://www.youtucbe.com/watch?v=PZqeVkIOlQs

-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
You should not forget that our region is where the story of humanity begun. The chance is not small that some " people " with primitive genes are still with us, in our part of the world, just like the Humans and Neanderthals lived side-by-side for almost 5,000 years.Zmeselo wrote: ↑12 Dec 2020, 12:58Britain facilitated the illegal occupation/annexation of Eritrea, by Haile Selassie's Ethiopia. So how is this analysis (Britain denied us "our" ports), correct?
Let's remember too, the eritrean part of the Red Sea coast was under turkish & egyptian occupation for centuries, before the arrival of the Italians.
There is no any other explanation for the behaviour of the bloodthirsty individuals who act as if the genocidal wars that they waged in Eritrea and killed a lot of people is not enough. They think in their twisted and primitive minds as though they owe us something.
Imagine a thief comes with his friends to your large and beautiful villa to kill you and your family and to occupy your property .....you and your family,servants and dogs manage to kick out the trespassers at a very high price in terms of human life ....
Surprise ! surprise ! After many years the thieves instead of having regrets for their crimes against humanity ( genocide attempt, I lost a lot of my childhood friends - some of them from Tigray and Gonder, and my paternal village alone paid 200 martyrs in defence of Eritrea ) they keep telling themselves that Mr Zmeselo took my villa !! Criminally impudent, right ?

Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
It's really mindboggling, that they never learn. On the other hand though, it's not them or their family members who're gonna sacrifice life & limb to achieve this fairytale, so how can they feel it or care?Abe Abraham wrote: ↑12 Dec 2020, 13:57You should not forget that our region is where the story of humanity begun. The chance is not small that some " people " with primitive genes are still with us, in our part of the world, just like the Humans and Neanderthals lived side-by-side for almost 5,000 years.Zmeselo wrote: ↑12 Dec 2020, 12:58Britain facilitated the illegal occupation/annexation of Eritrea, by Haile Selassie's Ethiopia. So how is this analysis (Britain denied us "our" ports), correct?
Let's remember too, the eritrean part of the Red Sea coast was under turkish & egyptian occupation for centuries, before the arrival of the Italians.
There is no any other explanation for the behaviour of the bloodthirsty individuals who act as if the genocidal wars that they waged in Eritrea and killed a lot of people is not enough. They think in their twisted and primitive minds as though they owe us something.
Imagine a thief comes with his friends to your large and beautiful villa to kill you and your family and to occupy your property .....you and your family,servants and dogs manage to kick out the trespassers at a very high price in terms of human life ....
Surprise ! surprise ! After many years the thieves instead of having regrets for their crimes against humanity ( genocide attempt, I lost a lot of my childhood friends - some of them from Tigray and Gonder, and my paternal village alone paid 200 martyrs in defence of Eritrea ) they keep telling themselves that Mr Zmeselo took my villa !! Criminally impudent, right ?
![]()
Luckily, the Ethiopian people in general seem to be waking up to the truth.
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
Abe and Zmeselo,
I sometimes like to overlook when some Ethiopian brothers/sisters act and behave:
1. as if we never had our own history different than those that are being narrated by Ethiopians and Ethnophiles ferenjis,
2. as if we did not have any right or privilege to recover our independence that was illegally and brutally taken away from us by non-other than present-day Ethiopia,
3. as if our long-fought bitter struggle for independence against all odds (considering how the Ethiopian regimes were supported by a myriad of forces whose interest was not that of Ethiopia, but for their geopolitical interest, at the expense of Eritrea,
4. as if we were magnanimous enough to forgive all the crimes committed under the slogan of "United Ethiopia" believing it was the fault of their greedy and unprincipled regimes that had caused us all the suffering and abhorrent mayhem,
5. as if we genuinely believe in peaceful coexistence with all our neighbors, including Ethiopia, for a win-win situation, which unfortunately is sometimes interpreted as a sign of weakness by some Ethiopian elites.
In my opinion that is one of the many reasons why we read some Ethiopian participants in these other sites that they expect us to be grateful to them when they know we paid a lot of sweat, blood, limbs, and life to get it.
I hope they understand and accept those facts if we all are going to cooperate fully in a mutually advantageous and hopefully permanent relationship. Otherwise, the cycle of destruction and poverty may sadly continue.

Last edited by Temt on 12 Dec 2020, 16:48, edited 2 times in total.
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
Horus
ሃሳብን በሃሳብ መደምሰስ። እናጠፋቸዋለን የመሳሰለው አይጠቅምም።
ዘላቂ መፍትሄ ለትግራይ ህዝብ የታገለለት የመገንጠል ጥያቄን መፍቀድ አራት ነጥብ።
በኤርትራና በኢትዮ የተከፈለው ማይኖሪቲ ህዝቦች የዩሮፕ ሳሆና ምርጫ ይሰጣቸው። በፈለጉት ይጠቃለሉ።
የአፋር ህዝብም እንደዝሁ ምርጫ ይሰጠው።
የአሰብ ወደብ ኢትዮጵያም የምትገለገልበት ነጻ ወደብ ይሁን።
ሃሳብን በሃሳብ መደምሰስ። እናጠፋቸዋለን የመሳሰለው አይጠቅምም።
ዘላቂ መፍትሄ ለትግራይ ህዝብ የታገለለት የመገንጠል ጥያቄን መፍቀድ አራት ነጥብ።
በኤርትራና በኢትዮ የተከፈለው ማይኖሪቲ ህዝቦች የዩሮፕ ሳሆና ምርጫ ይሰጣቸው። በፈለጉት ይጠቃለሉ።
የአፋር ህዝብም እንደዝሁ ምርጫ ይሰጠው።
የአሰብ ወደብ ኢትዮጵያም የምትገለገልበት ነጻ ወደብ ይሁን።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
Go f..k yourself poisonous wedi Agame. You are finished!!
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
Abe Abraham ስድብ የመሸነፍ ምልክት ነው።
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
guest
በህልምና ሪያሊቲ መሃል የማይለዩ ምን እንደ ሚሆኑ ባይናችን እያየን እንዴት እንዲ ትላለህ? ትህነግ ጅምላ ግድያ ከማድረጉ በፊት 35% የትግሬ ሰው በምራብ የበሰበሰ ስንዴ ምጽዋት ነበር ያለው። አሁን ወደ 50 ወይ 60% ከፍ ይላል። አማራ በወሎና ጎንደር የተቀማውን ለም መሬት መለሰ። ትግሬ ወደ ዘመነ ድርቅና ረሃብ እየተመልሰ ነው። ይህን ማየት የማይችል አንጎል ነው ትግሬን የሞላው። ትግሬ አገር መሆኑን ረስቶት ህዝቡን መመገቢያ ዘዴ ይፍጠር እላለሁ።

ምናልባት አገር ሲሆን መመገብ ይቻል ይሆናል። ኤርትራ አገር ሆና በልመና የማትኖር አገር ሆናለች።Horus
ትግሬ አገር መሆኑን ረስቶት ህዝቡን መመገቢያ ዘዴ ይፍጠር እላለሁ።
የአሁኑን ጦርነትም የድሮው ትጥቅ ትግልም የራሳቸውን ሪፐብሊክ ለማቋቋም ነበር። ዛሬም ኢትዮ አይደለንም ብለው ሰላማዊ ስልፍ ወጥተዋል። የነበር ጥያቄ አሁንም ያለ ጥያቄ ነው። ምርጫቸው ይከበር። መደምሰስ የሚባለው መፍትሄ አይሆንም። ሌሎች የብሄር ጥያቄዎችም እንደዝሁ መልስ ማግኘት አለባቸው። አፋር፤ ኢሮብ፤ ሳሆ ወደ አራት የሚሆኑ ተበተነው ያሉት መብታቸው ይከበር። በምርጫ እንጂ በቦምብ አንድነት ዘበት ነው።
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
የውሸት ዘመን አብቅቷል! ጨርሻለሁ።Guest1 wrote: ↑12 Dec 2020, 18:10ምናልባት አገር ሲሆን መመገብ ይቻል ይሆናል። ኤርትራ አገር ሆና በልመና የማትኖር አገር ሆናለች።Horus
ትግሬ አገር መሆኑን ረስቶት ህዝቡን መመገቢያ ዘዴ ይፍጠር እላለሁ።
የአሁኑን ጦርነትም የድሮው ትጥቅ ትግልም የራሳቸውን ሪፐብሊክ ለማቋቋም ነበር። ዛሬም ኢትዮ አይደለንም ብለው ሰላማዊ ስልፍ ወጥተዋል። የነበር ጥያቄ አሁንም ያለ ጥያቄ ነው። ምርጫቸው ይከበር። መደምሰስ የሚባለው መፍትሄ አይሆንም። ሌሎች የብሄር ጥያቄዎችም እንደዝሁ መልስ ማግኘት አለባቸው። አፋር፤ ኢሮብ፤ ሳሆ ወደ አራት የሚሆኑ ተበተነው ያሉት መብታቸው ይከበር። በምርጫ እንጂ በቦምብ አንድነት ዘበት ነው።
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
ሆረስ
ሃውልቱ ለማን የተሰራ መሰለህ? ለነጻነት ታጋዮች። በቃ
ሃውልቱ ለማን የተሰራ መሰለህ? ለነጻነት ታጋዮች። በቃ
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
የተረሳ ሃቅ መቆም!!!
ክትግራይ ተወስዶ ለአፋር የተሰጠ ካለ ይመለስ። ከወሎ ተቆርሶ ለአፋር የተሰጠ፤ በኦሮሞ አገር ወይም ከተማ ተብሎ በሚታወቀውና ለሶማሌ ክልል የተሰጠም ይመለስ። ብዙ መልስ ማግኘት የሚገባቸው የክልል ወይም የወረዳ ጉዳዮች አሉ። እያለባበሱ አንዱን ብቻ ተጠያቂ እያደረጉ መሸጋገር ከንቱ ልፋት!
በተጨማሪ
ወያኔ እያሉ መሳደብ ይቻላል። ለረጅም ጊዜ ህዝብ ስለተማረረ ቢሰድብም ቢራገምም ለምን አይባልም። ግን ሁሉም ወያኔ አንድ አይነት ባህርይና አመለካከት አለው ማለት አይደለም። የወያኔ መሪዎችም አንድ አይነት አመለካከትና አካሄድ ያላቸው አይደሉም! ሊሆኑም አይችሉም! እንደዝሁም ደርጎች ሁሉም አንድ አይነት ባህሪይና አመለካከት አልነበራቸውም። መሪዎች የሚያስተላልፉት ውሳኔ አንደ አንድ ሰው ስለሆነ ብቻ ሁሉም እኩል ተጠያቂ ይሆናሉ። የግል ባህርይና አመለካለት ሌላ።

ቁማርተኛው ቆሻሻ ዎያኔ ለ30 አመት የሰረቀውን በ30 ቀን ተበላ.... በግፍ የተገኘ በዋዛ ይጠፋል እንዲሉ !!
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
ይህን ብለዋል?
ንግግር ሙያ ወይም ሞያ ይጠይቃል ክክክክክክ። ትዝ ያለኝ የአረብኛና የግዕዝ ቋንቋ ትምሀርት/language science አንዱ compulsory ክፍል ነው። ፊደል ቆጠራ፤ ንባብ፤ ዜማ፤ ግጥም፤ ንግግር/ምን እንደሚባል ፈልገን እናቀርባለን ክክክክክክክክክክክ
ከተባለ ምን አለ ንግግር ቢያስተምሯቸው ያሰኛል። lesson on how to write a speech አስፈላጊ እየሆነ የመጣበት ጊዜ ላይ ነን። ሁሉም እንደመሰለው እየጻፈ መቀባጠር ስለጀመረ or a speech speech therapy ወይ ጉድ!!!ቁማርተኛው... ዎያኔ ለ30 አመት የሰረቀውን በ30 ቀን ተበላ.... በግፍ የተገኘ በዋዛ ይጠፋል እንዲሉ !!
ንግግር ሙያ ወይም ሞያ ይጠይቃል ክክክክክክ። ትዝ ያለኝ የአረብኛና የግዕዝ ቋንቋ ትምሀርት/language science አንዱ compulsory ክፍል ነው። ፊደል ቆጠራ፤ ንባብ፤ ዜማ፤ ግጥም፤ ንግግር/ምን እንደሚባል ፈልገን እናቀርባለን ክክክክክክክክክክክ
Re: ቅሻሻው ዎያኔ ና ታናሿ ብሪታኒያ
Horus
እስክዛሬ ራሴን ያልጠየቅኩት ጥያቄ ነው። ሌሎች ብሄሮች የታሪክ መጽሃፍ ሲኖራቸው የትግራይ ግን አላየሁም። ታሪክ አንባቢ ነኝ ብለሃልና የትግራይ ህዝብ ታሪክ የሚል መጽሃፍ ካለ እስቲ ጠቁመኝ። ኦን ላይን ማንበብ ከተቻለም ሊንክ Tnx