ኦ ዎያኔ! የጎሬላ ጦርነት? መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ !!!
ብቻ ይህችን መምሪያ ከሳሪያ ኪሳችሁ እንዳትጠፋ
Re: ኦ ዎያኔ! የጎሬላ ጦርነት? መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ !!!
እንደ ታሰበው ከልቱ በተከዜ በረሃ ጎሬላ ሊሆን ያሰበ ይመስላል። ወይ ማበድ!!! ወይስ ሁመራን መልሶ በመያ ሱዳን መሸሸ !!!!
Re: ኦ ዎያኔ! የጎሬላ ጦርነት? መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ !!!
Horus, thank you.
I enjoy the little pieces of briefings you write on military and strategy. Were you an officer from a military academy, or did you study military science or diplomacy? Just curious, because there are here, in this forum, many experts in several fields, including former diplomats and retired profs.

ሰላም ሮሃ፣Roha wrote: ↑11 Dec 2020, 15:23Horus, thank you.
I enjoy the little pieces of briefings you write on military and strategy. Were you an officer from a military academy, or did you study military science or diplomacy? Just curious, because there are here, in this forum, many experts in several fields, including former diplomats and retired profs.
ወታደር አይደለሁም፣ የውትድርና ሳይንስም አልተማርኩም። የፖለቲካ ሳይንስና የሳይኮሎጂ ምሁር ነኝ ። በቲኦሪ ደረጃ ፖለቲካና ጦርነት ይቀራረባሉ ፣ የስትራተጂ ሳይንስም እንዲሁ፣ ሁሉም የግለሰብ፣ ድርጅታዊና የሶሺያል ቢሄቪየር አካል ናቸው ። (ከጦር ሜዳ እስትራተጂና ዉጊያ ታክቲክ ውጭ ማለት ነው) ። ዲፕሎማሲ በፊልዴ ውስጥ ስለሆነ ብዙ ያነበብኩት ነገር ነው። ግን እንደ ምታቀው ባጉን ዘመን ባንድ ሁለት ነገር ዲሲፕሊን ይዞ በሌሎች መስኮች ውስጥ ሰፋ ያለ ጠቅላላ እውቀት የሚያስፈልግበት ነው ። ለዚህ ነው በዚህም በዚያም ሃሳብ የምንወራወረው ።