Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

በቀደም፥ በትግራይ ክልል፥ አንድ የትግራይ እናት፦ "ይሄ ኦሮሞ፥ አማራ፥ ትግሬ የሚለው ነገር ቢቀርልን ደስታውን አንችለውም" ሲሉ ስሰማ፥ አቢይ አህመድ የት ነው ያለው አልኩ።

Post by EwnetYashenifal » 08 Dec 2020, 02:09

በቀደም፥ በትግራይ ክልል፥ አንድ የትግራይ እናት፦ "ይሄ ኦሮሞ፥ አማራ፥ ትግሬ የሚለው ነገር ቢቀርልን ደስታውን አንችለውም" ሲሉ ስሰማ፥ አቢይ አህመድ የት ነው ያለው አልኩ።