Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37094
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

More Agames Arrested: በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነበሩ አመራሮች ታሰሩ።!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 07 Dec 2020, 12:09


Seyoum Teshome
1tdSponsofrnehd ·
በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነበሩ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
-----------------------------------------------------------------------------------
ተጠርጣሪዎቹ መንግስት እና ህዝብ የተጣለባቸውን ከባድ ኃላፊነት ወደ ጐን በመተው መቀመጫቸውን ትግራይ ክልል በማድረግ የህዋሃት ፀረ-ሠላም እና ፀረ-ህዝብ ከሆኑ ከፍተኛ አመራሮች ተልዕኮ በመቀበል በጽንፈኝነት አስተሳሰብ በመነሣት በሀይል ወደ ስልጣን የመምጣት ፍላጎትን ካነገቡ ፀረ-ሠላም ሀይሎች ተልዕኮ በመቀበል በሀገር ውስጥ ሌሎችን በማደራጀት ሀገር የመበተን፣ ሁከትና ብጥብጥ እንዲፈጠር እና ህገ-መንግስታዊ ሥርአቱን አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ውስጥ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ መንገድ በመሳተፍ ህዝብ በመንግስት ላይ አመኔታ እንዳይኖረው በማድረግ በአገር ክህደት እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ በተለያዩ የአመራር ደረጃ ላይ የነበሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች የመያዣ ትዕዛዝ ወጥቶባቸዋል፡-

1) ኮማንደር ሰለሞን አብርሃ ብስራት
2) ኮማንደር ሀይለማርያም ብርሃኔ ገ/ማርያም
3) ም/ኢ/ር ክብሮም ገብሩ ገ/እግዚአብሄር
4) ም/ኢ/ር አረጋዊ ገ/ሂወት አስፋዉ
5) ረ/ኢንስፔክተር ገዛኢ ገ/ሂወት ገ/ስላሴ
6) ረ/ኢንስፔክተር ተስፋ ኪሮስ ግደይ
7) ረ/ኢንስፔክተር አርአያ ገ/አናንያ ኪዳኑ
8)ረ/ኢንስፔክተር ሰለሞን ወላይ ወ/አብዝጊ
9) ዋ/ሳጅን ሀይላይ ወልዱ ገ/ማርያም
10) ዋ/ሳጅን ሀፍቱ ካህሳይ አብርሃ ናቸው።

በመሆኑም መላው የሃገራችን ህዝቦች በተለይም ደግሞ ሰላም ወዳዱ የትግራይ ህዝብ፤ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊት፤ የአገራችን የፖሊስ ሰራዊትና የደህንነት ተቋማት እነዚህን የጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን ተፈላጊዎች አባላት አድኖ ለህግ ለማቅረብ እየተደረገ ባለው ተግባር በያላችሁበት የድርሻችሁን እንድትወጡ ኮሚሽኑ ጥሪ እያቀረበ፤ በቀጣይም የጁንታው ርዝራዥ ቡድን ተጠርጣሪዎችን ተከታትሎ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የማድረግ ስራው አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እየገለፀ በጉዳዩ ዙሪያ ተከታታይ መረጃዎችን በመገናኛ ብዙሃን በኩል ለህብረተሰቡ ይፋ የሚያደርግ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ See Less