Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42357
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?

Post by Horus » 06 Dec 2020, 03:45

ኤርሚያስ ለገሰ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ግዙፍ የክህደትና ያድር ባይነት፣ የዉሸትና የሞራል አልባነት ክስ በስዩም ተሾመ ቀርቦበት ሙሉ ቀን ዝም ማለቱ ምንድን ነው? በዚህ ታሪካዊ ጉድፍ ተይዞ ከሆነ እንደ ወንድ ወጥቶ ይናዘዝና ከፖለቲካ አለም ይውጣ፣ የፖለቲካ ሞቱን ይሙት ! አይ በውሸት በግፍ ስሜ ጎደፈ የሚል ከሆነ ዝምታው ምንድን ነው? ይንገረን!! በኢትዮጵያ ባንዳዎች ሲፈጠሩ ይህ የመጀመሪያ አይደለም፣ ጀግኖችም በዉሸት ስማቸው ሲጎድፍ የመጀመሪያ አይደለም :x :x
Last edited by Horus on 06 Dec 2020, 04:23, edited 1 time in total.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?

Post by Guest1 » 06 Dec 2020, 04:10

ዜና አርእስታቸው
ወልቃይት ጸገዴ
ብአዴንና አማራው
ኦሮሙማና አማራ
ቶሎሳ ኢብሳ የሚባለውም ሌላ አሻጥረኛ ሳይሆን አይቀርም።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23806
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?

Post by Fed_Up » 06 Dec 2020, 05:14

አቶ ሆረስ,

የዋህ ነህ ልበል? ሳቅህ ግን ፖለርቲካ በኪሱ ነህ:: ምነው እነዚህ አሳሞች ላይ ደርሰህ ፍሬን ያዝክ? ማመን አቃተህ? አልፈርድብህም... የተካኑ ማጂራት መቺ በወሬ ቅቤ አቅልጥ ናቸው:: ለዛም ነው የሚከፍላቸው::

በል እንግዲህ እርምህን አውጣ... የወያኔ ተከፋዬች ናቸው ያውም ከተከፋዬቹ ቁንጮ:: ታጥቀው ለውያኔ የሚሰሩ:: ልክ እዚ እንደምታያቸው like Deki Arawit. አንዳንዴ ለምታመን የህዝቡን ጠላት አብረው ይሳደባሉ .. ከዛም የኔ ጠላት የነሱም ጠላት ነው ብለህ "እህ" ንለህ ስታደምጣቸው .. ቀስ እያሉ የከፋያቸውን መልእክት በተከታታዬች ላይ ያሰርፃሉ:: ይህ በጣም elementary የሆዳም ካድሬዎች የሰለጠኑበት ታክቲክ ነው::

viewtopic.php?f=2&t=239794

Horus
Senior Member+
Posts: 42357
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?

Post by Horus » 06 Dec 2020, 05:34

ፌድ አፕ360
እኔ የማወጣው እርም የለኝም !! አንተም ኤርሚያስም ለኔ ምንም ናችሁ !! የፖለቲካ ሳይንቲስት ስለሆንኩ ፋክት ስለምፈልግ ነው ከላይ ያልኩትን ሁሉ ያልኩት !!! ይህም ሆነ ያ ኤርሚያስ ምናምን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሚዛን ምንም ናቸው፣ አንተም ሌሎችም !!! ኤርሚያስ ከትግሬ ሌቦች ገንዘብ ተከፍሎት ከሆነ ለህጻን ልጁ ማሳደጊያ ሳንቲም አገኘ እንጂ ከታላቋ ኢትዮጵያ ጋር ምንም አያያዝም !! ለኔና ለኢትዮጵያ ኢትዮ360 ኖረ አልኖረ ምንም ፋይዳ የለውም !!! አለው የሚሉ የድራማ ቀልደኞች ናቸው ። ሃቅ ተናግረን ዳቦ እንብላ !!!

Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ዝምታው ምንድን ነው? እነ ኤርሚያ ለገሰ ከሃዲዎች ናቸው ወይስ በግፍ የተከሰሱ ንጹሃን?

Post by Wedi » 06 Dec 2020, 07:31

በዚህ አይነት ደረጃ ትወርዳለህ ብዬም አልጠብቅ ነበር!! አሁን የስዮምን ውሸት አምነህ አንተም ኤርምያስን ለመተቸት በቃይ?? ይሳፋራል!! :lol: :lol: :lol:

Do you believe this too? :P :P :lol: :lol:

Horus wrote:
06 Dec 2020, 03:45

Post Reply