
Meles Bisrat
1trSgponscoredha ·
ሰበር መረጃ!
ወርቅ አምባ በኮማንዶዎች ተከባለች። የነደብረፅዮን ጠባቂዎችና የኢትዮጵያ መከላከያ ኮማንዶዎች ፍለፊት ተፋጠዋል።
ወርቅ አምባ፣ ደብረጽዮን ፣ጌታቸው ረዳ፣ አቦይ ስብሀት ፣አባይ ፀሐዬ እንዲሁም ከሰሜን እዝ ከድተው የተቀላቀሉ ጀነራሎች እና የትግራይ ልዩ ሐይል መሪ አብረው እንደሚገኙ ተረጋግጧል።
ወርቅ አምባ በቆላ ተምቤን የምትገኝ ተራራማና አነስተኛ ከተማ ናት። ከመቀሌ ያፈገፈገው የትህነግ ቡድን በቅድሚያ ወደ ሀገረ ሰላም ከሸሸ በሁዋላ ቀጥሎ ወርቅ አምባ ላይ መመሸጉ ታውቋል።
ባዶ ስድስት እየተባለ የሚጠራው የህወሓት እሥርቤት የሚገኘውም ከአማራ ክልል አዋሳኝ በቆላ ተምቤን ነው። ቆላ ተምቤን የመጨረሻው ፍልሚያ ሊሆን ደቂቃዎች እየቆጠሩ ነው::