-
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ
ጠላት ይቆጣጠረው የነበረውን እና በተሸናፊነት ጥሎት የሸሸውን የጥይት መጋዘን ደጃፍ እንደ ሰፈር ሱቅ መዝጊያ ሰብሮ መግባት እንዲህ ቀላል ነው እንዴ? እንኳንስ ህወሃትን በመሰለ የክፋትና የጥፋት ማህፅን እጅ የነበረን ተተኳሽ ቀርቶ የተኙበትንም ትራስና ፍራሽ በሚገባ ሳይጠናና ሳይፈተሽ፥ የጋዜጠኛ ካሜራ ይዞ፣ ቁልፍ ሰብሮ ዘው ብሎ መግባት "ወየው!" ለማለት ይሆናል። ለአሁኑ ግን እድለኞች ነን ... ዘጋቢዎቹም ሆኑ እኞ ተመልካቾቹ። ጎበዝ፦ አሁንም ቢሆን የዘረኛው ዘንዶ ጭንቅላት ሳይቆረጥ ... በአዲስ አበባ በቅሎ ቤት የነበረውን የመሳሪያ መጋዘን ዕጣ ፈንታ ማስታወስ ከትልቅ ጥፋት ይታደጋል።
Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ
Assegid S. ያልኸው ትክክል ነው፡፡ ነገር ግን እኮ እኛ ያየናት ቪድዮ ክሊፕ በጣም አጭር ናት፡፡ የኢትዮጵያ የመከላከያ የሰራዊት አባላት ወደዚህ ቀረጻ ከመግባታቸው በፊት እኮ ሁሉንም ነገር አጽተውን እና በኡጥጥር ስር አድርገው ነው ጋዚጠኛዎችን ለቀረጻ ወደ ቦታው እንዲገቡ የፈቀዱላቸው፡፡ እናም ዝም ብለው ዘው ብለው ከፍተው የገቡ አንዳይመስልህ!!Assegid S. wrote: ↑04 Dec 2020, 12:15ጠላት ይቆጣጠረው የነበረውን እና በተሸናፊነት ጥሎት የሸሸውን የጥይት መጋዘን ደጃፍ እንደ ሰፈር ሱቅ መዝጊያ ሰብሮ መግባት እንዲህ ቀላል ነው እንዴ? እንኳንስ ህወሃትን በመሰለ የክፋትና የጥፋት ማህፅን እጅ የነበረን ተተኳሽ ቀርቶ የተኙበትንም ትራስና ፍራሽ በሚገባ ሳይጠናና ሳይፈተሽ፥ የጋዜጠኛ ካሜራ ይዞ፣ ቁልፍ ሰብሮ ዘው ብሎ መግባት "ወየው!" ለማለት ይሆናል። ለአሁኑ ግን እድለኞች ነን ... ዘጋቢዎቹም ሆኑ እኞ ተመልካቾቹ። ጎበዝ፦ አሁንም ቢሆን የዘረኛው ዘንዶ ጭንቅላት ሳይቆረጥ ... በአዲስ አበባ በቅሎ ቤት የነበረውን የመሳሪያ መጋዘን ዕጣ ፈንታ ማስታወስ ከትልቅ ጥፋት ይታደጋል።
-
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ
Hello Wedi; እንደዛስ ከሆነ ተቀብያለሁ። ቁልፍ ሰብረው በዋናው በር ሲገቡ ስላየሁ ነበር ስጋቴን ያቀበልኩት። መልካም ሰንበት, Bro .
-
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ
Speed kills! The Ethiopian Defense Forces didn't give the coward junta time to strike a match!
Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ
How can they get time when the war ended in two weeks time. Its speed is unbelievable and impressive in modern history of wars
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote: ↑04 Dec 2020, 12:37Speed kills! The Ethiopian Defense Forces didn't give the coward junta time to strike a match!