Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42357
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

A Genuine Ethiopian Heroine - ገበያነሽ ደባልቄ በትግሬ ጦርነት የፍጹም ጀግንነት ሞዴል

Post by Horus » 04 Dec 2020, 01:26

ሽንት ቤት ተደብቆ ነበር፣ አስወጥቼው ሽጉጡን ቀምቼ፣ ማዕረጉን ልጬ፣ ጫማውን አስወልቄ ታንክ የሄደበት ምልክት እየተከተልኩ ማርኬ ኤርትራ ይዤው ገባሁ !!!! እጹብ ድንቅ ጅገና፣ የሴት አምበሳ :!: :!: