-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው ተሾሙ። [BREAKING NEWS]
He deserve it. Great Job!!
በሃይ የተወሰድብንን መሬታችን በደማችን አስመልሰነዋል!! ከዚህ በኋላ ወልቃይት እና ራያ ወደ ትግራይ የሚሄዱት 60 ሚልዮን አማራ ሞቶ ሲያልቅ ብቻ ነው!!
በሃይ የተወሰድብንን መሬታችን በደማችን አስመልሰነዋል!! ከዚህ በኋላ ወልቃይት እና ራያ ወደ ትግራይ የሚሄዱት 60 ሚልዮን አማራ ሞቶ ሲያልቅ ብቻ ነው!!
Re: ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው ተሾሙ። [BREAKING NEWS]
ማነው የሾመው አካል? ዋናው አስተዳዳሪስ ማን ነው እሱ ምክትል ከሆነ ?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13171
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው ተሾሙ። [BREAKING NEWS]
ምንም ዓይነት የሚያከራክር ጉዳይ አይደለም። የአማራ መሬቶች ናቸው። ያለምን ውል፣ህግ እና ህገ-መንግሥት የትግሬ ወያኔ የሰረቃቸው መሬቶች እና የአማራ ህዝብ ናቸው - ስለዚህ ያለቀለት ጉዳይ ነው።
Re: ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው ተሾሙ። [BREAKING NEWS]
In his interview, he said the main admin is another person and his colleague from Welkait committee.
Both of them are elected by their people on the ground.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው ተሾሙ። [BREAKING NEWS]
Please wait, video is loading...