Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው ተሾሙ!

Post by Ejersa » 03 Dec 2020, 12:44

የአማራ ሚዲያ ማዕከል የምኒልክ ቴሌቪዥን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን መግለፁን ተከትሎ የአማራ ሚዲያ ማዕከልም እውነት መሆኑን አረጋግጧል።

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከአማራ ሚዲያ ማዕከል ጋር በነበራቸው አጭር ቆይታ የአካባቢውን ማህበረሰብ ለማገልገል በሚል ሹመቱን የተቀበሉ መሆናቸውን ገልፀዋል። እናም ኮሎኔሉ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ የፀጥታ ዘርፍ እና ደህንነት መምሪያ ዋና ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን አረጋግጠውልናል።
Please wait, video is loading...