ሳይጀመር ያለቀ ጦርነት!
ጦርነትን ከመጀመር በፊት የሁኔታ ትንተና ወሳኝ መሆኑ ይታመናል። ጀብደኝነት ለውርደት ይዳርጋል! ላለፉት ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከጁንታዉ ጥርነፋ ተላቆ እጅግ አስደማሚ ሪፎርም አድርጓል! በዚህም የግንዛቤና የሞያ ብቃቱን በማይታመን ደረጃ አሳድጓል። የኢትዮጵያ መንግስት ደግሞ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ጠንካራ ትስስር ፈጥሯል! ይህም የጁንታዉን የእንቅስቃሴ አድማስ አጥብቧል። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ስበሃት ነጋ በቀረፀዉ ስትራቴጂ አባይ ፀሓዬ የሚመራዉ ሚሊሻ በስዩም መስፍን ፕሮፓጋንዳ እየፎከረ አስመላሽ ገብረስላሴን ሮኬት አስተኩሶ ሲጀመር የት ሊደርስ ይችላል? ሳይጀመር ያለቀ ጦርነት ማለት ይህን ይመስላል!
Via Taye Dendea Aredo
ሳይጀመር ያለቀ የትግሬዎች ጦርነት!
ሳይጀመር ያለቀ የትግሬዎች ጦርነት!