"ወያኔ የጨፈጨፋቸውን ሰዎች መቃብር አሳይቼ በማግስቱ ልሙት" አቶ ገብረመድህን አርዓያ
"ወያኔ የጨፈጨፋቸውን ሰዎች መቃብር አሳይቼ በማግስቱ ልሙት" አቶ ገብረመድህን አርዓያ
Re: "ወያኔ የጨፈጨፋቸውን ሰዎች መቃብር አሳይቼ በማግስቱ ልሙት" አቶ ገብረመድህን አርዓያ
እንዴት ጦሩን እስከ 70% ደህንነቱንም በሙሉ የያዘ ይሸነፋል? እንዴት ተብሎ!!!
ባዶ6? መኖሩንና ቦታውንም ጭምር ህዝቡ ያውቃል?? አያስገርምም።
ህዝብ አገልጋይነቱን ተቀብሎ ኖሯል። መብት የሚባል ነገር አያውቅም።
ህዝብ የራሱን መብት ለማስጠበቅ ምርጫ ክክክክክክ ቀልድ!
አብዮታዊው መሪያችን ወዳጅና ጠላት ጠንቅቆ ያውቃል።
ቆራጡ ክክክክክ መሪያችን ካልጨነቀው በሰተቀር ባዶ6ን አያሳይም።
ይህ ጦርነት በደንብ ቁልጭ አድርጎ ያሳየው ነገር ማየት ለቻለ፤
ይቺ አገር የጌታና የአገልጋይ አገር መሆኗን ነው።
ምድረ ጠቋራ!!!