Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ምክትል አስር አለቃ ገበያነሽ ደባልቄ (ሴት) የትህነግን ኮ/ል ሰለሞን ገ/ዮሃንስ ከመፀዳጃ ቤት ተደብቆ ሲንቀጠቀጥ ማርካ፣ .... . WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 02 Dec 2020, 11:40

ምክትል አስር አለቃ ገበያነሽ ደባልቄ (ሴት) የትህነግን ኮ/ል ሰለሞን ገ/ዮሃንስ ከመፀዳጃ ቤት ተደብቆ ሲንቀጠቀጥ ማርካ፣ .... . WEEY GUUD!!
:lol: :lol:
ምክትል አስር አለቃ ገበያነሽ ደባልቄ፣ የትህነግን ኮ/ል ሰለሞን ገ/ዮሃንስ ከመፀዳጃ ቤት ተደብቆ ሲንቀጠቀጥ ማርካ፣ መዓረጉንና ጫማውን አስወልቃ፣ መሳርያውን ተቀብላ፣ ታፍነውበት ከነበረው የሰራዊቱ ካምፕ እስከ ኤርትራ ነድታው ለአለቃዎቿ አስረክባዋለች። ኮ/ል ሰለሞን መከላከያ ሰራዊቱን ከድቶ ከትህነግ ጋር እየሰራና ዕዝ እየሰጠ በነበረበት ወቅት ነው አጃቢው የነበረችው ገበያነሽ ማርካ ለገበያ ያቀረበችው! ኮ/ል ሰለሞን ሁሉም የጥበቃ ቦታዎች በትግራይ ተወላጆች እንዲሸፈን አድርጎ የነበረ ቢሆንም ሳይሳካለት ቀርቷል። እየተንቀጠቀጠ ኤርትራ ደርሷል።

ኮ/ል ማራኪ ምናምን የሚሉት በአስር አለቃ እየተማረኩ ነው።

መረጃው ከመከላከያ ገፅ የተገኘ ነው።

Please wait, video is loading...
.
. :lol: :lol: :lol:
.
.
.
.
በተያያዘ ዜና መቐለ በደንብ ሹርባ እየተሰራች ነው፡፡ :lol: :lol: :lol:

በመቐለ ከተማ በተደረገ ብርበራ የጥፋት ቡድኑ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ዴፖ ተይዟል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የጥፋት ሃይሉን አባላትና የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ለማዋል የቤት ለቤት ፍተሻ ተጀምሯል፡፡
በዚህም በከተማው የጥፋት ቡድኑ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ዴፖ በብርበራ በሰራዊቱ ተይዟል፡፡

በወቅቱም ሶስት ኮንቴነር ጠመንጃ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የተለያዩ ጥይቶች፣ ክላሽንኮብ መሳሪያ፣ ስናይፐር፣ አድማ መበተኛ የጭስ ቦምብ እና ፈንጅዎች ተይዘዋል፡፡
በተጨማሪም የትግራይ ልዩ ሃይል መለዮና የአባላት መታወቂያዎች መያዛቸውም ታውቋል፡፡

ሰራዊቱ አሁን ላይ በሚያካሂደው የፍተሻና ብርበራ የጥፋት ሀይሉ ሊጠቀምባቸው የሚችሉ በርካታ የጦር መሳሪያዎች እንደሚያገኝም ይጠበቃል ነው የተባለው፡፡
ለዚህም የትግራይ ህዝብ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ጥቆማ እንዲሰጥ ተጠይቋል፡፡

via FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
Please wait, video is loading...