Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና፣ ጁንታው ሃገረ ሰላምና ጉድጏድ ውስጥ ተከቧል!!!!

Post by Ejersa » 30 Nov 2020, 15:52

ጁንታው በሁለት ቦታ ሃገረ ሰላምና ጉድጏድ ውስጥ እንዳለ ተከቧል:: የተመቱና የተያዙ የጁንታው ኮሌኔሎች እንዳሉም ተሰምቷል:: ጁንታው ጉድጏድ ውስጥ በማገት ይዟቸው የገባውን የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት አባልና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እንዲሁም በፌደራል መንግስት ስር ይሰሩ የነበሩ በየ መስሪያ ቤቱ ያሉ የስራ ሀላፊዎችንና የኤርትራ ስደተኞችን አለቅም ከተኮሳችሁ እንገላለን አብረን እናልቃለን በማለት እስካሁን ሌ/ጄ አበባው ታደሰ የሚመራው ሰራዊት ምንም አይነት እርምጃ እንዳልወሰደ ታውቋል:: ጁንታው ከሁለት አመት እስከ 12 አመት የእድሜ ክልል የሚገኙ ህፃናት ሁሉ እንዳገተ ያገኘውት መረጃ ያመለክታል:: የጁንታው ጥይቄ በድርድር ከሀገር አስወጡም አለዛ ያገትነውን እንገላለን እንደሆነም የተገኘው መረጃ ያመለክታል::

pushkin
Member+
Posts: 9684
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና፣ ጁንታው ሃገረ ሰላምና ጉድጏድ ውስጥ ተከቧል!!!!

Post by pushkin » 30 Nov 2020, 15:57

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
30 Nov 2020, 15:52
ጁንታው በሁለት ቦታ ሃገረ ሰላምና ጉድጏድ ውስጥ እንዳለ ተከቧል:: የተመቱና የተያዙ የጁንታው ኮሌኔሎች እንዳሉም ተሰምቷል:: ጁንታው ጉድጏድ ውስጥ በማገት ይዟቸው የገባውን የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት አባልና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እንዲሁም በፌደራል መንግስት ስር ይሰሩ የነበሩ በየ መስሪያ ቤቱ ያሉ የስራ ሀላፊዎችንና የኤርትራ ስደተኞችን አለቅም ከተኮሳችሁ እንገላለን አብረን እናልቃለን በማለት እስካሁን ሌ/ጄ አበባው ታደሰ የሚመራው ሰራዊት ምንም አይነት እርምጃ እንዳልወሰደ ታውቋል:: ጁንታው ከሁለት አመት እስከ 12 አመት የእድሜ ክልል የሚገኙ ህፃናት ሁሉ እንዳገተ ያገኘውት መረጃ ያመለክታል:: የጁንታው ጥይቄ በድርድር ከሀገር አስወጡም አለዛ ያገትነውን እንገላለን እንደሆነም የተገኘው መረጃ ያመለክታል::

abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: ሰበር ዜና፣ ጁንታው ሃገረ ሰላምና ጉድጏድ ውስጥ ተከቧል!!!!

Post by abel qael » 30 Nov 2020, 16:10

eyeru bushtinesh hamedgbi revulsion, keep on fantasizing, the war just started and wedimedhin Army is being preferentially liquidated as we speak .

Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰበር ዜና፣ ጁንታው ሃገረ ሰላምና ጉድጏድ ውስጥ ተከቧል!!!!

Post by Wedi » 30 Nov 2020, 16:12

ጁንታው እንደ አይጥ ጉድጓድ ውስጥ ተያዘ ነው የምትለኝ? አይ የጁንታ መጨረሻ!! :lol: :lol: :lol:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና፣ ጁንታው ሃገረ ሰላምና ጉድጏድ ውስጥ ተከቧል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 30 Nov 2020, 18:48

የአሸባሪው የትህነግ ቁንጮ ባለስልጣናት በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን መከበባቸውን ከታማኝ ምንጭ ያገኘሁት መረጃ አስረድቷል።ቁንጮ ባለስልጣናቱ ቀለበት ውስጥ ገብተዋል ተብሏል።የአሸባሪው ትህነግ ባለስልጣናት የተከበቡት ትግርይ ውስጥ #አገረ ሰላም በሚባል ቦታ ነው።የአሸባሪው ቁንጮ ባለስልጣናት ያላቸው #ሁለት አማርጭ መሆኑ ተመላክቷል።ወይ እጅ መስጠት፣አሊያም ደግሞ መደምሰስ ነው። ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አቢይ አህመድ በዛሬው የፓርላማ ውሏቸው የጁንታው ቁንጮ ባለስልጣናት አገረ ሰላም ላይ መሽገው እንደሚገኙ መግለጻቸው ይታወሳል።

Post Reply