Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15258
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ ክልል መንግሥት እና ህዝብ የፋኖ ዐርበኞች ልዩ የድል ቀን ማክበር ይገባዋል። የዐርበኝነት ዕውቅና ዝና ለፋኖ ሠራዊት በሚል

Post by Abere » 30 Nov 2020, 17:16

የአማራ ክልል መንግሥት እና ህዝብ የፋኖ ዐርበኞች ልዩ የድል ቀን ማክበር ይገባዋል። የዐርበኝነት ዕውቅና ዝና ለፋኖ ሠራዊት በሚል ::

ሰው ማለት ፣
ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት።

ዐማራ ፋኖ ያ ሰብዓዊ እና አገራዊ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው። ጎጠኛ አይደለም፣