Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Bwendimu
Senior Member
Posts: 10101
Joined: 07 Apr 2007, 08:24

ወያኔ ቅማል ይዞ መጣ ቅማል ይዞ ተመለሰ

Post by Bwendimu » 27 Nov 2020, 11:01

ይገርማል አዲስ የተሾመው እግዚአቤሄር እንደ ዱሮው የየሱስ አባት ሃጥያትን ይቅር አይልም:: የየሱስ አባት ልጁን ቢማፀኑለት ይቅር ይል ነበር:: እሱን የተካው አድሱ እግዚአቤሄር መርዱክ ይባላል :: መርዱክ በፍትህ አይደራደርም:: ይሄው እያየን ወያኔዎችን የእጃቸውን ሰጣቸው::