የትግሬ ዘመቻ ኩልፍ አካል ያየር ሃይል መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ያየር ሃይሉን እንደ አንድ ጦር ብናየው፣ የዚያ ጦር ሹል የብረት ጫፍ ድሮን ነው ። አሁን መላ አለም የኢትዮጵያ ሰራዊት ምን ማድረግ እንደ ሚችል አወቀ ማለት ነው ። በተለይ ግብጽ ከእንግዲህ ወዲያ ግድብ እመታለሁ ገነመሌ ብታቆም ነው ሚሻላት፣ የሷም አስዋን ግድብ እንዲሁ አንድ ድሮን ነው የሚበቃው ። የሚቀጥለው ደም ኢትዮጵያ ጸረ ድሮን ድሮን መታጠቅ ነው ያለባት ። የትህነግ ጁንታማ ድሮን መለማመጃ ሆነ፣ በቃ !!
"Drones, as the radio-controlled craft are called, have many potentialities, civilian and military. Some day huge mother ships may guide fleets of long-distance, cargo-carrying airplanes across continents and oceans. Long-range drones armed with atomic bombs could be flown by accompanying mother ships to their targets and in for perfect hits. [Popular Science, November 1946]"