Re: BBC with Dr. Berhanu Nega on the Tigray conflict
ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ የኢትዮጵያ አርበኛ የባልቻ የዲነግዴ ወልድ !! ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? በታሪክ ጉራጌ በሚባል ዘር አንድ ፣ አንድ ኢትዮጵያን የከዳ ባንዳ የለም !!!!
Re: BBC with Dr. Berhanu Nega on the Tigray conflict
Shame on you Birhanu Nega. I thougt you belong to the opposition party with alternative ideas. You became only a sevant of Abiy/PP
Re: BBC with Dr. Berhanu Nega on the Tigray conflict
በኢትዮጵያ ታሪክ ጉራጌ በሚባል ዘር አንድ ፣ አንድ ኢትዮጵያን የከዳ ባንዳ የለም !!!
Re: BBC with Dr. Berhanu Nega on the Tigray conflict
አይ ብርአሁን። ያሁሉ አማራና ጉራጌ ሲይልቅ ተደብቆ ፣ መቸም ይሾመኛል በሚል የአብይ አሽከር እንዲህ ማጎብደዱ የ35 ዓመታት የክህደት ይህወቱ የመጨረሻ ስራው ነው። አብይ ተጠቅሞበት ይጥለው ይሆን? ምናየው ይሆናል በቅርብ። ብር አሁን እግዜርን የማይፈራ ከሃዲና ውሸታም ቀጣፊ ስው ነው።