Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37087
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

የመቐለ ሁኔታ: የጁንታው አመራሮች ሁሉም ከመቐለ ወጥተው ወደ ዋሻ ተደበቀዋል & ለህዝቡ ዐቢይ በታንክና በጦር ጄት ሊደበድብህ ዝግጅቱ ጨረሰዋል እያሉ ነው!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 24 Nov 2020, 16:49

Yemane Niguse
1h ·
#በአጠቃላይ ያለው የመቐለ ሁኔታ!!
*የጁንታው አመራሮች ሁሉም ከመቐለ ወጥተው ወደ ዋሻ ተደበቀዋል!!
*ለህዝቡ ዐቢይ በታንክና በጦር ጄት ሊደበድብህ ዝግጅቱ ጨረሰዋል እያሉ እያሸበሩት ነው
* ከሰሜን እዝ ያፈንዋቸው የመከላከያ አመራሮች ዓይናቸው ጨርቅ በመሸፈን ወደማይታወቅ ቦታ ወስድዋቸዋል
*ከመቐለ ማረምያ ቤት በፖለቲካ የተሳሩ ሰዎች ተመርጠው ተወስደዋል
*በመቐለ ዙርያ ባሉ ምሽጎች በትጥቅ ትግል ወቅት አካል ጉዳተኛ የሆኑ ተጋዮች ተዋጊ አድርገዋል
*ድምፂ ወያነ ሬደዮ፣ኤፍ ኤም መቐለ ሬድዮ ወደ ሌላ ቦታ ተዛውረዋል---ድምፂ ወያነ ቲቪና ትግራይ ቲቪ ለማውደም በዝግጅት ናቸው
#በአጠቃላይ ጁንታዎች ሽንፈታቸው እውን መሆኑ አምነው ተስፋ ቆርጠዋል!!
#ድል ለመከላከያ ሐይላችን!!ሞት ለጁንታው

dawwit
Member
Posts: 4663
Joined: 21 Apr 2015, 12:18

Re: የመቐለ ሁኔታ: የጁንታው አመራሮች ሁሉም ከመቐለ ወጥተው ወደ ዋሻ ተደበቀዋል & ለህዝቡ ዐቢይ በታንክና በጦር ጄት ሊደበድብህ ዝግጅቱ ጨረሰዋል እያሉ ነው!!! WEEY GUUD !!!

Post by dawwit » 24 Nov 2020, 16:56

That is how you know this war is just gonna go forever. Abiy won’t have the help of 4 countries one month from now. Abiy is in a deeeeep [deleted].

Post Reply